09/18/2026
ሰላም እንዴት ናችሁ
አንድ ሰዉ በአንድም በሌላም አጋጣሚ Process ይጀምራል። የጉዞ Process ላይሳካ ይችላል ታድያ ካልተሳካ ለ process ያወጣዉ ብር ለሐዋላ ለመላኪያ ከከፈለዉ ወጭ ለ Process ያወጣዉ ገንዘብ100% refundable ወይም ተመላሽ ይደረጋል።
ሊቆረጥ የሚችለዉ 20$ ገደማ ወይም 3600 ብር መላኪያ በቻ ነዉ : ይህም የሚቆረጠዉ የመላኪያ የተከፈለ የሐዋላ Commission ስለሆነ ለእኛ በቀጥታ ስለማይደርስ ነዉ
ይህ የ Refund Process ሳምንታት የሚጨርስ ሲሆን አንዳንድ አመልካቾች ዛሬ ጠይቀዉ ነገ እንዲገባላቸዉ የሚጠብቁ አሉ _ሱሪ በአንገት ይባላል ይሄ - Taxም አለ ማንኛዉም ገንዘብ Transfer ሲደረግ Bank የሚቆርጠዉም Tax አለ
አለፍ ሲልም የሚሳደቡና የሚዝቱ አሉ: በመዛት በማስፈራራት የሚፈጠር ነገር የለም : በህግ የጀመራችሁ ከሀዋላዎቹ ጋር መካሰስ ላይ ያላችሁ በዛዉ ጨርሱ-
ከኛ በቀጥታ Refund የጠየቃችሁ ጥቂት ሳምንታት ታገሱን ከሀዋላዎቹ ተወካዮች ጋር እየተነጋገርን እያጣሩ ነዉ _የሚመልሱት
የአንዳንድ ሰዎች ንግግር ክስ ላይ ላለመሆናቸዉ እንዳይጣራ ቶሎ አድበስብሰዉ ለመቀበል ይጥራሉ : እኔ ደግሞ ብቻየን መመለስ አልችልም አብረዉ ከሰሩ የሀዋላ ኃላፊዎች ጋር በመሆን እንጂ
እኛ ከዚህ በ USD ተቀብለን > ወደ ሀዋላ ተልኮ ሀዋላዎቹ Ethiopia ለሚገኙ ወኪሎቻቸዉ> ልከዉ ከዛ ነዉ ወደ እናንተ የሚገባዉ
^ አንዳንዶቻችሁ የላካችሁላቸዉን Hawalla አስተላላፊዎች አሳስራችኋል so ሌላ ሐዋላ እናንተ ጋር እንዴት ይነካካ አባሪ ነዉ ብላችሁ ስለምትጨምሯቸዉ
ሌላዉ በፋይዳ ምክንያት KYC Process ላይ ያሉ ሀዋላዎችም አሉ: ዉጭ ሁነዉ Mobile/Internet banking ሲጠቀሙ የነበሩ አሉ > በአካል ባንክ ተገኝተዉ Fix እሰከሚያደርጉ ትንሽ ቀን ታገሱ
ገንዘባችሁ ነዉ ይመለሳል ታገሱኝ ቅዳሜ ጠይቆ ለሰኞ ግን አይደርስም : የክስ ሒደቱ ከRefund ፈጥኖ ገንዘባችሁን የሚያስመልስላችሁ እሱን መንገድ መከተል መብታችሁ ነዉ!!!
Tigist Mekonen Birhane