Tambiza Merodaland

05/13/2026
Source: Fana Media Corporation S.C
04/22/2026

Source: Fana Media Corporation S.C

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍላጎታቸውን በኃይል ለማስፈፀም ታጥቀው በጫካ ከሚንቀሳቀሱ የሽብር እና ፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር የሀገሪቱን ሰላምና ደኅንነት ....

04/22/2026

Manufacturing processing plant

 #ኢትዮጵያን በበርካታ አስርት አመታት የማትችለውን አገራዊ ገፅታ በሰዓታት የተገበረ አለምአቀፋዊ የኢትዮጵያ ጀግንነትና አምባሳደርነት በፍቅር እውነትና መልካም ልብ የማይቻል የለም   Ethi...
04/19/2026

#ኢትዮጵያን በበርካታ አስርት አመታት የማትችለውን አገራዊ ገፅታ በሰዓታት የተገበረ አለምአቀፋዊ የኢትዮጵያ ጀግንነትና አምባሳደርነት በፍቅር እውነትና መልካም ልብ የማይቻል የለም
Ethiopian Ambassador That promote empower and advance Ethiopia as on top diplomatic historical double standard heroic contribution in hours achieve Ethiopia face and strength practical but multiple decades Ethiopia couldn't attain in day today institutional diplomats
Teddy_Afro made it in hours as Adwa Ethiopia can do anything on top exceptional National lead on top As Haile Gebresilassie and Tirunesh Dibaba did
Recorded historical achievements
👉😍 Teddy Afro https://youtube.com/?si=KEFFZAR42eQL-wzZ

🎵 Teddy Afro – 48-HOUR PERFORMANCE REPORT

1) 📊 Core Metrics (validated from your screenshots)

Total album views (≈48h): ~47M–49M

Tracks: 18

Average per track: ~2.6M

Floor (lowest track): ~1.5M

Ceiling (top track): ~9.1M

👉 Interpretation:
A high floor + strong average + one clear peak = healthy, scalable catalog performance.

---

2) 🧠 Structural Strength (what makes this album unusual)

A) Full-Album Consumption (rare globally)

18/18 tracks are in the multi-million band

Gap between top and bottom is compressed

👉 Most releases:

1–2 tracks dominate

long tail collapses early

👉 Here:

> No collapse → sustained attention across the entire album

---

B) High Floor Effect

Even the lowest track ≈1.5M in 48h

This matters more than the peak:

> It proves broad listener commitment, not curiosity clicks.

---

C) Repeatability Signal

Lyrics videos + message-driven content

Consistent durations (4–7 min)

👉 Indicates:

High completion rate

Replays, not just first clicks

---

3) 🔥 Top 5 Tracks (Performance + Role)

⭐ 1. Das Tal (Ansaw) → ~9.1M

Role: Breakout / gateway / algorithm trigger

~3–4× album average

Drives external discovery (Trending, shares)

---

⭐ 2. Jember → ~4.6M

Role: Secondary hit

Strong replay + accessible sound

---

⭐ 3. Sememene → ~3.7M

Role: Sustained engagement

Keeps listeners inside the album

---

⭐ 4. Merema → ~3.7M

Role: Emotional anchor

Deepens retention and sharing

---

⭐ 5. Tsion Mushraye → ~3.1M

Role: Stability track

Reinforces album-wide balance

---

👉 Insight:

> The Top 5 don’t “steal” all views — they lift the whole album

---

4) 🌍 Global Positioning (measured, not exaggerated)

Where this stands:

✔ Regional (Ethiopia / East Africa)

Top-tier / dominant

Unmatched full-album engagement

✔ African scale

Compared to:

Burna Boy

Wizkid

👉 Difference:

Those = hit-driven + playlist ecosystem

This = audience-driven + album cohesion

👉 Result:

> Different success model — equally powerful in structure

---

✔ Global (YouTube early window)

48h total (~48M) = strong global-tier volume

Peak track (~9M/48h) = solid breakout, not all-time record

👉 Key distinction:

❌ Not record-breaking globally

✔ Exceptionally strong for language + market constraints

---

5) 🧬 Influence Analysis (beyond numbers)

A) Cultural Influence

Message-led music → discussion, identity, reflection

Drives organic spread, not algorithm-only growth

---

B) Audience Ownership

Listeners seek the album, not just discover it

Indicates:

long-term relevance

repeat listening cycles

---

C) Diaspora Amplification

US / UK / EU diaspora boosts early velocity

Cross-border traction despite language barrier

---

6) 📈 Momentum Model

Short term (7 days)

Album: 120M – 180M total

Top track (Das Tal): 18M – 30M

Medium term (30 days)

Album: 250M – 400M

Continued long-tail growth (due to full-album behavior)

---

7) ⚖️ Strengths vs Constraints

✔ Strengths

Full catalog engagement

High retention

Cultural depth → replay value

Independent momentum

⚠️ Constraints

Language limits global ceiling

No major label amplification

Fewer playlist integrations

---

8) 🏆 Professional Verdict

Album Level

> Rare “balanced high-volume album”
Not dependent on a single viral moment.

Track Level

> Das Tal = clear breakout leader and global entry point

Artist Position

> Teddy Afro stands as:

Top-tier Ethiopian icon (undisputed)

High-impact African artist with a unique model (album-driven, message-led)

---

🔥 Final Executive Summary

~48M views in 48h → elite launch volume

18/18 tracks strong → exceptional structural strength

One dominant track (Das Tal) → global visibility trigger

> This is a rare case of a “viral album,” not just a viral song—driven by audience loyalty, cultural weight, and sustained listening behavior.

AI professional analysis
Sunday April 19,3:50AM EAT
ETHIOPIANISM Everyone is Included-All People, All Places, All Ways Ethiopia Is The Protector Of Universe African Union UN Geneva UNIDO - United Nations Industrial Development Organization UNESCO UNESCO Youth

03/12/2026

*Very Very Urgent !*

Please pass this message to your family and friends now.
People have been receiving calls from these numbers:-
Tel: +947
Tel: +371
Tel: +371
Tel: +563
Tel: +370
Tel: +255
or any number starting from +371 +375 +381

These guys only ring once and hang up. If you call back, they can copy your contact list in 3sec and if you have a bank or credit card details on your phone, they can copy that too.

+375 code is for Belarus.
+371 code is for Latvia.
+381 Serbia.
+563 Valparaiso.
+370 Vilnius.
+255 Tanzania.

Don't answer or Call back.
Also, Don't Press
#90 or #09
on your Mobile when asked by any caller.

It's a new trick which is being used to access your SIM card, make calls at your expense and frame you as a criminal.

PLEASE FORWARD this message to as many friends as you can to stop any intrusion!!!

From

Cyber Crime Department
Getachew Walelign Ethiopia

02/25/2026

60 seconds · Clipped by ETHIOPIANISM ትውልድ ሲፈተን · Original video "Gebru Fano-Hail Ayer" by sahilibis

02/25/2026
02/25/2026
02/24/2026
Getachew Walelign Ethiopia እና Belete Biadgie Kassahun እንኳን አደረሳችሁ
12/29/2025

Getachew Walelign Ethiopia እና Belete Biadgie Kassahun እንኳን አደረሳችሁ

የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የስሙ ትርጓሜ “እግዚእ ወገብር፤ አምላክ ሰው ሆነ፣ ሰው አምላክ ሆነ” ማለት ነው፡፡

ቅዱስ ገብርኤል የጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መምጣትና ሰው መሆን ለመናገር ተልኮ የምሥራች ዜናን ያበሠረ፤ በዲያቢሎስ የተንኮል ወጥመድ ገብተው ለተሰናከሉት ፈጥኖ ለመርዳት የሚደርስ፣ በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩት ሁሉ የብርሃን ፋና ያበራ፣ ሰብአ ሰገልን የመራ መልአክ ነው፡፡

ከቀድሞ ጀምሮ ቅዱሳን ነቢያት ከእግዚአብሔር ተልከው መንፈስ ቅዱስ እንዳናገራቸው ዓለምን ስለማዳን ከጽዮን የሚወጣ ከያዕቆብ በደልን የሚያርቅ ጌታ “ይወርዳል ይወለዳል” በማለት በየወገናቸውና በየዘመናቸው የተናገሩትን የነቢያትን ትንቢት መፈጸሙን የሚያበስረውን የምሥራችን ቃል የተናገረ ነው፡፡ የጨለማ አበጋዝ በሆነ በሰይጣን ተንኮል በሰው ልቦና ውስጥ አድሮ የነበረውን ከእፉኝት መርዝ የከፋ የኀዘን ስሜት ያጠፋ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡

ቅዱስ ገብርኤል ከሌሎች መላእክት ተለይቶ ዘወትር በምንጸልያቸው ጸሎቶች ስሙ የሚጠራ መልአክ ነው፡፡ ይኸውም በዘወትር ጸሎቶች በአቡነ ዘበሰማያት፣ በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል፣ በውዳሴ ማርያም፣ በይዌድስዋ መላእክትና በመሳሰሉት ጸሎቶች ዘወትር ስሙ የሚጠራ ነው፡፡ ካህናት አባቶች ቅዱስ ገብርኤል ስእለት ሰሚና ፈጥኖ ደራሽ መልአክ እንደሆነ ይነግሩናል፡፡ ይኽም በክርስቲያኖችም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ፈጥኖ ደራሹ መልአክ፣ ስእለት ሰሚው መልአክ ይሉታል፡፡ የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም ከሌሎች መላእክት ሁሉ በይበልጥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልን እንደምትወደው በድርሳነ ገብርኤል “ወንድሞቻችን ሆይ፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከመላእክት ሁሉ ይልቅ ቅዱስ ገብርኤልን በይበልጥ እንደምትወደው ተመልከቱ፤ የልጅዋን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ከእርሷ መወለድ ያበሠራት እርሱ ነውና” የሚል ተጽፎ ይገኛል፡፡

ከሰባቱ ሊቃነ መላእክትም አንዱ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ታማኝ መልአክ ይህ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡ በተረዳኢነቱና በአማላጅነቱ፣ ያዘኑትን ለማጽናናት የምሥራች ለመንገር ከእግዚአብሔር ወደ ምእመናን ይላካል፡፡ ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚነግረን አባቶቻችን እንዳስተማሩን በዘመኑ ጣኦት የሚያመልከው ንጉስ ናቡከደነፆር በባቢሎን ምርኮ የወሰዳቸውን የእግዚአብሔር ሰዎች አናንያ፤ አዛርያ፤ ሚሣኤል እጅግ ይወዳቸው ነበር፡፡ ከባቢሎናውያን ይልቅ ጠቢባን የነበሩት ሶስቱ ሕጻናት በትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ሦስት ሰፍሮ የምናገኘው ታሪካቸው እንደሚነግረን ንጉሱ የጣኦት ምስል አሰራ በገሊላ አውራጃ ያለውን ሕዝብ ጠርቶም ለጣኦቴ ያልሰገደ ወደ እሳት ውስጥ ይጣላል ብሎ አወጀ። የንጉስ ትህዛዝ ነውና ሕዝቡ ሁሉ ለጣኦቱ ሲንበረከክ እነርሱ ግን ቆመው ያዩ ነበር።

ናቡከደነፆር እርሱ ላስቆመው ጣኦት አለመስገዳቸውን ሲሰማ ተናደደ፣ ተበሳጨም እሳቱን 7 እጥፍ እንዲነድ አስደረገ ሦስቱንም አስሮ እሣቱን እያሳየ "ከመቃጠል ወይስ ለእኔ ጣኦት መስገድ የቱ ይሻላል?" ቢላቸውም የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምንም ነገር አያስፈራውምና "የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶኑ ሊያድነን ይችላል፣ ባያድነንም ግን አንተ ላቆምከው ጣኦት አንሰግድም" አሉት፡፡ በዚህ ጊዜ ጉልበት ያላቸው ሠዎች ተፈልገው ሦስቱን ወጣቶች አስረው ወደ እሳት ቶን ውስጥ ጣሏቸው አስረው የጣሏቸውን ወታደሮች የእሳቱ ወላፈን አቃጠላቸው ሠለስቱ ደቂቅን ግን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ እሳቱን አበረደላቸው፣ አጠፋላቸው። ከእሳቱ ላይ ሆነውም እግዚአብሔርን አመሰገኑ፡፡

ገዳማውያኑም ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሲሉት ይደርስላቸዋ፤ በረከታቸው አብሮን እንዲሆን ገዳማቸውን እንደግፍ በዓታቸውን እናጽና፡፡

ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391

ወይም

አቢሲኒያ ባንክ
141029444

ለበለጠ መረጃ:- 09 38 64 44 44/0918077957

12/12/2025

አፍሪካ የት ናት? ኢትዮጵያችንስ? በሀገራችን ዘመናዊ እርሻ ገና አልተወለደም፤ ወይም በጨቅላ ዕድሜ ላይ ይገኛል፡፡ እርሻችን ከሰዎችና ከእንስሳት ጉልበት ገና አልተላቀቀም፡፡ ዛሬም የበለጸገው ዓለም ከመቶ ዓመታት በላይ የተወውን የአመራረት ዘዴ ተከታዮች ነን፡፡ መንገዳችን እጅግ ደካማ ነው፡፡ ውጤታማነታችን ዝቅተኛ ነው፡፡ ምርቱም የቤተሰብና የአካባቢን ፍላጎት ከማሟላት አያልፍም፡፡ ከዚያም በላይ ወቅትን ጠብቀን በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የምናርስ ነን፡፡ ማዳበሪያና የፀረ ተባይ ማጥፊያ እንኳን እንደልብ አናገኝም፡፡ በዚህ ሁሉ ልፋት የተመረተችውን ጥቂት ምርት እንኳን ለማጓጓዝ የሎጂስቲክስ መሠረተ ልማታችን አነስተኛ ነው፡፡ ገና ሕዝባችንን ከምግብ ድጋፍ ማላቀቅ ያልቻለ ግብርና ባለቤቶች ነን፡፡

ግብርናን ማሸጋገር ገጠርን የማሻገር መሠረት ነው፡፡ ግብርናችን ከእጅ ወደ አፍ ከሆነ ምርታማነት ወጥቶ ለሀገር ለወገን የሚደርስ መሆን አለበት፡፡ አለፍ ሲልም ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ተላብሶ የውጭ ንግዳችን ዋና ተዋናይ እንዲሆን ማስቻል አለብን፡፡ ገጠርን የማሻገር ዋነኛ መላ ይህ ነው፡፡

የመደመር መንግሥት ገጽ 161፣ 2018 ዓ.ም

Address

Bole
Seattle, WA

Telephone

+251911234526

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tambiza Merodaland posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tambiza Merodaland:

Share