08/22/2026
ርዕስ: አድቫንስ ፓሮል — አዲስ አደገኛ ለውጥ
ሰላም! አድቫንስ ፓሮል (Advance Parole) ካለዎት፣ ትኬት ከመግዛትዎ በፊት ይህን ይመልከቱ።
ነሐሴ 13፣ 2026 (August 13, 2026) የኢሚግሬሽን ይግባኝ ሰሚ ቦርድ (BIA) አዲስ ውሳኔ አሳልፏል —
Matter of Delcarmen-Lara, 29 I&N Dec. 830 (BIA 2026)
ይህ ውሳኔ ለ14 ዓመታት ስንጠቀምበት የነበረውን Matter of Arrabally and Yerrabelly, 25 I&N Dec. 771 (BIA 2012) ሽሮታል።
ምን ተለወጠ?
ከዚህ በፊት፣ አድቫንስ ፓሮል ይዘው ከአገር ቢወጡ “መውጣት” (departure) ተብሎ አይቆጠርም ነበር — ስለዚህ የ3 ወይም የ10 ዓመት እገዳ አይነካዎትም ነበር።
አሁን ግን በአድቫንስ ፓሮል መውጣት “departure” ተብሎ ይቆጠራል። ሲመለሱ በ INA § 212(a)(9)(B)(i)(II) መሠረት inadmissible ሊሆኑ ይችላሉ።