የህግ አምድ-legal column

የህግ አምድ-legal column በማናቸዉም የፌደራል ፍ/ቤቶች ጠበቃ እና የህግ አማካሪ

07/11/2026
ሠኔ 30/2018 ዓ/ም የተሰጠ ኣዲስ ውሳኔየመኪና ሽያጭ ውል ስልጣን ባልው ኣካል ቀርቦ ካልተመዝገበ/ካልተረጋገጠ ሕጋዊ ውጤት የለውም።
07/11/2026

ሠኔ 30/2018 ዓ/ም የተሰጠ ኣዲስ ውሳኔ
የመኪና ሽያጭ ውል ስልጣን ባልው ኣካል ቀርቦ ካልተመዝገበ/ካልተረጋገጠ ሕጋዊ ውጤት የለውም።

07/11/2026

የጉምሩክ ኮሚሽን በመሶብ አገልግሎት
በተለያዩ የመንግስት ተቋማት በተበታተነ መልኩ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በአንድ ጣራ ስር እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ በማስደገፍ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተቋቁም ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል።

በመሆኑም የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት
ሙሉ ለሙሉ በሲስተም የተደገፉ አገልግሎቶችን ማለትም ፦
1. የትራንዚት ማራዘሚያ ፈቃድ መስጠት ፣
2 . የተላላፊ የጉምሩክ ትራንዚት መፍቀድ ፣
3. የሥሪት ሀገር ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ሰርትፍኬት
4. የአስመጪዎች እና ላኪዎች የሲስተም ምዝገባ ማከናወን እና
5. የኤሌክትሮኒክ አንድ መስኮት የተጠቃሚ ምዝገባ ማጽደቅ አገልግሎቶችን ከሀምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት የምንጀምር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ::

የውርስ ማጣራት ሪፖርት ውሳኔ በባለመብቶችና በሶስተኛ ወገኖች ላይ የሚኖረው የሕግ ውጤት(የሰበር መዝገብ ቁጥር 231538 (ቅጽ 27))===========​ዉሳኔዉ ቢነበብ በጣም ጠቃሚ ነዉ
07/11/2026

የውርስ ማጣራት ሪፖርት ውሳኔ በባለመብቶችና በሶስተኛ ወገኖች ላይ የሚኖረው የሕግ ውጤት(የሰበር መዝገብ ቁጥር 231538 (ቅጽ 27))
===========
​ዉሳኔዉ ቢነበብ በጣም ጠቃሚ ነዉ

07/11/2026

🎓 መመሪያ በትክክል እነ ማንን ነው የሚመለከተው ?

ይህ መመሪያ የሚመለከተው በቀድሞው ዲፕሎማ (10+3፣ 12+2 ወይም ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ስልጠና) ተመርቀው፣ ነገር ግን የደረጃ አራት የብቃት ማዕቀፍ (COC) ሳይኖራቸው የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ሁለተኛ ዲግሪ (MA) ወይም ሦስተኛ ዲግሪ (PhD) የያዙትን ብቻ ነው።

ማለትም ተፈጻሚነቱ :-
- ለዲግሪ ትምህርት ከመግባታቸው በፊት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ፈተና ሳይወስዱ ዲግሪ የተማሩ እና የተመረቁ።
- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) የወሰዱት ለዲግሪ ትምህርት ከተመዘገቡ በኋላ የሆኑ ተማሪዎች ላይ ነው።

በመደበኛው መንገድ የመግቢያ መስፈርቱን አሟልተው (ለምሳሌ የ12ኛ ክፍል ማለፊያ አምጥተው) የገቡ፣ ወይም ከዲፕሎማ ተነስተው የCOC ፈተና አልፈው ዲግሪ የጫኑ እና የተመረቁ ዜጎችን ይህ መመሪያ አይመለከታቸውም።
የትምህርት ማስረጃቸውም ያለ ምንም ተጨማሪ ፈተና እንደ ቀድሞው ይረጋገጥላቸዋል፡፡

07/11/2026
የሰ/መ/ቁ 182136የተዘጋ መዝገብ ለማንቀሳቀስ በራሱ ጉድለት ወይም ቸልተኝነት ቀጠሮውን ሳይከታተል ቀርቶ ካልሆነ በቀር አመልካች የገጠመዉ እክል እንደ በቂ ምክንያት ይቆጠራል።አመልካች ፍት...
07/11/2026

የሰ/መ/ቁ 182136
የተዘጋ መዝገብ ለማንቀሳቀስ በራሱ ጉድለት ወይም ቸልተኝነት ቀጠሮውን ሳይከታተል ቀርቶ ካልሆነ በቀር አመልካች የገጠመዉ እክል እንደ በቂ ምክንያት ይቆጠራል።
አመልካች ፍትህ የማግኘትና የመከራከር መብት ከግምት በማስገባት እና በመዉሰድ ለተጠሪ በቂ ወጪና ኪሳራ አስከፍሎ መዝገቡን ማንቀሳቀስ የሚገባ ስለመሆኑ።

ከይዞታው ላይ ያለ ድንጋይ የኮንስትራክሽን ማዕድን በመሆኑ የኮንስትራክሽን ማዕድንን ለመሸጥ ፈቃድ ሳይኖረዉ ከይዞታው ላይ ድንጋይ የሸጠ ግለሰብ ድርጊቱ  በወንጀል ህጉ አንቀፅ 353(1)(ለ)...
07/11/2026

ከይዞታው ላይ ያለ ድንጋይ የኮንስትራክሽን ማዕድን በመሆኑ የኮንስትራክሽን ማዕድንን ለመሸጥ ፈቃድ ሳይኖረዉ ከይዞታው ላይ ድንጋይ የሸጠ ግለሰብ ድርጊቱ በወንጀል ህጉ አንቀፅ 353(1)(ለ) ወንጀል በመሆኑ የሽያጭ ዉሉ ህገ-ወጥ ነዉ። ሊፈፀም አይችልም። ያለ ፈቃድ መጠቀም የሚችለዉ ለራሱ ብቻ ነዉ።

ሰ/መ/ቁ.221394ባል ወይም ሚስት የግል ንብረታቸውን ሽጠው በባንክ የሚያስቀምጡት ገንዘብ የግል ይባልልኝ ብለው የማስመዝገብ ግዴታ የለባቸውም።
07/11/2026

ሰ/መ/ቁ.221394
ባል ወይም ሚስት የግል ንብረታቸውን ሽጠው በባንክ የሚያስቀምጡት ገንዘብ የግል ይባልልኝ ብለው የማስመዝገብ ግዴታ የለባቸውም።

የጨረታ ማስታወቂያ ኮምቦልቻ
07/10/2026

የጨረታ ማስታወቂያ ኮምቦልቻ

Address

Atlanta, GA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የህግ አምድ-legal column posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share