19/08/2024
አንድ መድረክ ለይ ቻርሊ ቻኘሊን ለተመልካቾች አንድ ቀልድ ቀለደና ሁሉም ታዳሚዎች በጣም ሳቁ። ...........
አሁንም ያንኑ ቀልድ መልሶ ነገራቸው። ከመጀመርያው ይልቅ ጥቂት ሰዎች ብቻ ሳቁ።
...................
አሁንም ለሶስተኛ ጊዜ ያንኑ ቀልድ ለሶስተኛ ጊዜ ደግሞ ነገራቸው። ነገር ግን ማንም አልሳቀም።.......................
(በአንድ ቀልድ ደጋግማቹ ካልሳቃቹ ለምን በአንድ ችግር ደጋግማቹ ለምን ታዝናላቹ? በዚህ አለም ላይ ምንም ቋሚ ነገር የለም። ደስታም ሀዘንም ተመላላሽ ናቸው። በሳቅንበት መኩራት ባዘንበት ተስፋ መቁረጥ የለብንም። ከደስታ በኃላ ሀዘን ከሀዘን በኃላም ደስታ ተራቸውን እየጠበቁ ይመላለሳሉ።)
🇪🇹🇪??
#ተባረሩ። 🙏🙏