03/09/2026
በአበል ስም የሚጨፈጨፈው የህዚብ ብር
መንጊስት አልባ ሜዋቅር ገሱባ ከቴማ
ከገሱባ ከተማ ከንቲባው እውቅና ውጪ አንድ ብር እንኳን የማይወጣበት ከገሱባ ከተማ ፋይናንስ የገሱባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ ፍጹም አስራት በሚስቱ በወንድሙ በሰራተኛው ስም ከከንቲባው ደማ ሀይሌ ጋር በመሆን እያወጣ የሚጨርሰውን የህዝብ ሀብት ተመልከቱ ።
1 ሚስቱ ስም እየሩሳሌም ጀማነህ 👉 የኤንጂኦ ሰራተኛ
2 ወንድሙ ምህረተአብ አስራት 👉ተማሪ
3የቤት ሰራተኛው ስም ፀጋነሽ ዮናስ 👉የቤት ሰራተኛ
ተመልከቱ የገሱባ ከተማ ህዝብ የመንግስትና የህዝብ ሀብት በትንሽ ግለሰቦች እየተበዘበዘ ይገኛል ይህንን የሚያይ የገሱባ ነዋሪ ሁኔታውን በጽኑ ሊያወግዘው ይገባል ። ይህ መረጃ በእጃችን ከያዝነው መረጃ አንጻር በጣም ጥቂቱ ሲሆን የአቶ ያኪኒ ማርቆስን የሚስቱ ጸጋነሽ አስጥፋኖስን የደማ ሀይሌን እና የሌሎችን የሚቀጥሉ ቀናት ይዘን እንቀርባለን ግን 14,000 ብር በአንዴ ማውጣት ቀላል አልነበረም 😁😁