Dereje Tariku Law Office

Dereje Tariku Law Office Lawyer and Law Firm
t.me/derejetarikulawoffice

23/04/2026

Dhaddachi Ijibbaataa Mana Murtii Waliigalaa Federaalaa Lakk. Galmee 271726 ta’e irratti bu’uura labsii lakk. 1156/2011 kwt 27(1)(b) tiin hojjetaan tokko guyyaa hojii shaniifi isaa oliif itti fufiinsaan yoo hojiirraa hafe, akeekachiisa barreeffamaa kennuun osoo hin barbaachisin waliigalteen hojii akeekachiisa malee addaan kutuun kan dandahamu ta’u isaa abbootii seeraa 7'n hiikoo dirqisiisaa kenneera.

https://t.me/derejetarikulawoffice

7 (ሰባት) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጠ የሰበር ውሳኔ፤ መዝገብ ቁጥር 271726 “የአዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 27(1)(ለ) ድንጋጌ ሠራተኛዉ በዚሁ አዋጅ ከተመለከቱ እረፍቶችና ልዩ ልዩ ፈቃዶች ዉጭ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ከሥራ ላይ ከቀረ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ (Warning in Writing) መስጠት ሳያስፈልግ የሥራ ዉልን ያለ ማስጠንቀቂያ ማቋረጥ ይቻላል”

https://t.me/derejetarikulawoffice

16/04/2026
09/04/2026

7 (ሰባት) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጠ የሰበር ውሳኔ፤ መዝገብ ቁጥር 246230
ከዚህ ቀደም በሰ/መ/ቁ 186946 የተሰጠው ውሳኔ ‘‘በአንድ ቦታ ላይ ሁለት የተለያዩ ሰዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቢኖራቸው አንደኛው ቤት ቢሰራ ሌላኛው ወገን በይዞታዬ ላይ እየተቃወምኩኝ ቤት ስለሰራ ያፍርስልኝ በማለት መጠየቅ የማይችል መሆኑን’’ የሚገልጸው ውሳኔ ተለውጧል፡፡

7 (ሰባት) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት መዝገብ ቁጥር 246230

“በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመ/ቁ186946 በሚያዝያ 26/2013 ዓ.ም የተሰጠው አስገዳጅ ትርጉም እና ሌሎች መዝገቦች ላይ የተያዘዉ ተመሳሳይ አቋም ተለውጦ፤ በአንድ ባለይዞታ ሊመዘገብ የሚገባን የከተማ ይዞታ ከአንድ በላይ የሆነ የይዞታ ማረጋገጫ ወይም ካርታ ለተለያዩ ሰዎች ተደርቦ ተሰጥቶ ሲገኝ ለቦታው ባለመብትነት ቅድሚያ የሚሰጠው መጀመሪያ ያስመዘገበው ሰው ነው’’ በሚል ተተርጉመዋል፡፡

Qajeelfama lakk.7/2018 kan Dambii Ijaarsa Seraan Alaa Dambiin Booda Lafa Magaaloota Naannoo Oromiyaa Sirna Qabsiisuuf Ba...
01/04/2026

Qajeelfama lakk.7/2018 kan Dambii Ijaarsa Seraan Alaa Dambiin Booda Lafa Magaaloota Naannoo Oromiyaa Sirna Qabsiisuuf Bahe Dambii Lakkoofsa 259/2018 hojii irra oolchuuf bahe .
https://t.me/derejetarikulawoffice

31/03/2026

Jaw-dropping news.

30/03/2026
Dambii Lakkoofsa 259/2018Dambii Ijaarsa Seeraan Alaa Dambiin Boodaa Lafa Magaalaa Naannoo Oromiyaa Sirna Qabsiisuuf Bahe...
26/03/2026

Dambii Lakkoofsa 259/2018
Dambii Ijaarsa Seeraan Alaa Dambiin Boodaa Lafa Magaalaa Naannoo Oromiyaa Sirna Qabsiisuuf Bahe. Guutuu isaa:-

https://t.me/derejetarikulawoffice

27/02/2026
''የፌደሬሽን ምክር ቤት ከተከራካሪ ወገኖች ወይም ከተቋማት የሕገመንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀርቦለትሕገመንግሥትን በመተርጎም ሥልጣኑ የሰጠው ውሣኔ ከሆነ መሻር አይቻልም ። በራሱ ስልጣን የሰጠው...
26/02/2026

''የፌደሬሽን ምክር ቤት ከተከራካሪ ወገኖች ወይም ከተቋማት የሕገመንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀርቦለት
ሕገመንግሥትን በመተርጎም ሥልጣኑ የሰጠው ውሣኔ ከሆነ መሻር አይቻልም ። በራሱ ስልጣን የሰጠው ተቋማዊ ትዕዛዝ ከሆነ ግን፣ ራሱ የፌደሬሽን ምክር ቤት ሕገመንግሥቱን የማክበርና የማስከበር ግዴታ ከተጣለባቸው አካላት አንዱ ስለሆነ፣ የማንነት ጉዳይ በሕገመንግስቱ መሠረት ጉዳዩ በሚመለከተው ሕዝብ በሕዝበውሣኔ ባልተረጋገጠበት የምርጫ ክልል መፍጠር አይችልም።''

ስለእውቅና አሰጣጥ ምንነት፤ ህጋዊ መሠረት፤ ስለ እውቅና ዓይነቶች፤የተቋማዊ እውቅና እና የፕሮግራም እውቅና  ለመጠየቅ  መሟላት ስለሚገባቸው ሁኔታዎች--------------------------...
26/02/2026

ስለእውቅና አሰጣጥ ምንነት፤ ህጋዊ መሠረት፤ ስለ እውቅና ዓይነቶች፤የተቋማዊ እውቅና እና የፕሮግራም እውቅና ለመጠየቅ መሟላት ስለሚገባቸው ሁኔታዎች
--------------------------------------------------------------------------
የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በሚኒስትሮች ምክር ቤት አዋጅ ቁጥር 1263/2014 የተቋቋመ ሲሆን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣንን አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው ደንብ ቁጥር 515/2014 እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የተቋምና የፕሮግራም እውቅና አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 989/2016 መሠረት በፌደራል መንግሥት አካላት ለተቋቋሙ፣ በፌደራል ደረጃ በግል ለተቋቋሙ፤ በውጪ ዜጐች ለተቋቋሙ፣ በሌላ ሀገር ሕግ ለተቋቋመ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ስር በሚተዳደሩ እንዲሁም በክልል አግባብነት ባላቸው አካላት ፈቃድ በተሰጣቸው የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ባለሥልጣኑ ያወጣውን የጥራት ስታንዳርድ ስለማሟላታቸው ተገምግመው የስልጠና ጥራት ማረጋገጫ እዉቅና እንዲሰጥ ስልጣን ተሰጥቶታል።
#የእውቅናዓይነቶች
** የተቋማዊ እውቅና እና
** የፕሮግራም እውቅና ናቸው፡፡

1. ማሰልጠኛ ተቋሙ ከባለሥልጣኑ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የማሰልጠን ፈቃድ ያለው ወይም በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ እንዲሰራ በፌደራል ወይም በክልል መንግስታት ስልጣን ባለው አካል የተቋቋመ ሊሆን ይገባል ፤(should be licensed by an authorized body)

2. ማሰልጠኛ ተቋሙ ቢያንስ በአንድ የስልጠና መስክ ለአንድ ዙር ያስመረቀ መሆን ይገባዋል፤እና
3. እውቅና ጥያቄ ማቅረብ የሚችለው በካምፓስ ደረጃ ይሆናል።

1. በፌደራል ወይም በክልል አግባብነት ባላቸው አካላት በስልጠና መስኩ የማሰልጠን ፈቃድ ሊኖረው ይገባል፤ (should be licensed by an authorized body)
2. ማሰልጠኛ ተቋሙ በፕሮግራሙ ቢያንስ አንድ ዙር ሰልጣኞችን አሰልጥኖ ያስመረቀ መሆን ይገባዋል፤( must have graduated at least one batch of trainees in the program)
3. ማሰልጠኛ ተቋሙ የፕሮግራም እውቅና መጠየቅ የሚችለው ፈቃድ ባገኘበት የስልጠና ሙያና ደረጃ መሆን ይኖርበታል ፤(Training Profession and Level for which it is Licensed)
4. ማሰልጠኛ ተቋሙ የፕሮግራም እውቅና ጥያቄ ማቅረብ የሚችለው በካምፓስ ደረጃ ይሆናል ፤(Campus Level)
5. ተቋሙ የተሟላ ማመልከቻ በAIMS (Accreditation Information Management System/ https://accreditation.neta.gov.et) አማካኝነት አስፈላጊ የሆኑ አጋዥ ሰነዶችን ማለትም የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ/ Data Collection Tool (DCT)፣ የሰልጣኞች እርካታ ዳሰሳ/ Trainees Satisfaction Survey (TSS) እና ግለ ግምገማ ሪፖርት/ Self-evaluation Report (SER), በማካተት ማቅረብ አለበት፤እና
6. የእውቅና ማመልከቻ በተቋሙ (TVETI) ፕሬዝዳንት/ዲን/ኃላፊ ተፈርሞ መቅረብ ይኖርበታል።
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
Www. neta.gov.et

Address

Sebeta

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dereje Tariku Law Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dereje Tariku Law Office:

Share

Category