Harbu Press

Harbu Press Harbu Press የሀርቡ ህዝብ ድምፅ ነው!!!

25/03/2026

ለመጥለፍ እየኳተንክ ያለክ ግለሰብ ዋልህ❓

ጥምረቱን በአንድ ን ቃል ግለጿቸው
25/03/2026

ጥምረቱን በአንድ ን ቃል ግለጿቸው

የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ሀላፊ አህመድ አደም አሊ  ታታሪ ትሁት መሳይ አስመሳይ ነው።ይህንን ጃኬት ኮቱን የማይቀይረው ለዘዴው ነው።በጠራራ ፀሀይ  ለልጁ የባጃጅ ጋራጅ ቤት ሙ...
23/03/2026

የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ሀላፊ አህመድ አደም አሊ ታታሪ ትሁት መሳይ አስመሳይ ነው።

ይህንን ጃኬት ኮቱን የማይቀይረው ለዘዴው ነው።

በጠራራ ፀሀይ ለልጁ የባጃጅ ጋራጅ ቤት ሙሉ ቆርቆሮና ቢስማር አይን በአይን የዘረፈ ሌባ ነው።

ሀርቡ ከተማ ሌባ አቅፋ እሹሩሩ ብላ እስከ መቼ

fans Harbu Press Harbu City Government Communication /ሀርቡ ከተማ መንግስት ኮሙኒኬሽን/

የሀርቡ ከተማ አስተዳደር የአመራር ሪፎርም የሚያደርገው መቼ ነው❓➡️ ሪፎርም የሚሹ ሴክተሮች ብዙ ናቸው በዋናነት 3ቱ      1️⃣ የሥራና ስልጠና ፅ/ቤት ሙሉ ሪፎርም ይሻል      2️⃣ ...
23/03/2026

የሀርቡ ከተማ አስተዳደር የአመራር ሪፎርም የሚያደርገው መቼ ነው❓
➡️ ሪፎርም የሚሹ ሴክተሮች ብዙ ናቸው በዋናነት 3ቱ
1️⃣ የሥራና ስልጠና ፅ/ቤት ሙሉ ሪፎርም ይሻል
2️⃣ መዘጋጃ ፅ/ቤት
3️⃣ አስተዳደር ፅ/ቤት
➡️ ከፓርቲ ስራ አስፈፃሚዎች መወገድ ያለባቸው በዋናነት 3ቱ
1️⃣. ይማም ሰይድ - የፓርቲ ሚስጥር በየሻይ ቤቱ አባካኝ እና የብልፅግና ፓርቲ ሃላፊ ለመሆን እስከ ዞን ድረስ ብዙ የደከመች ሌባ
2️⃣. አምሳል መሃመድ--የማህበር ቦታ በፖሊስ ወንድሟ ስም እና በማይመለከታት የቤተሰብ ውርስ ላይ የዘረፈች ዘራፊ ሌባ
3️⃣. መሀመድ አሊ-የመሀመድ እብሬን መሾም የሚጠላ ሌባ እና የዳቦ ቅርፅ ቦታ ከያሲን አመዴ ጎን የተለጠፈ የታወቀ ባለ ሁለት ሰይፍ መንታ ሌባ
4️⃣. አህመድ አደም- ለልጁ ጋራጅ ቤት ሙሉ ቆርቆሮና ቢስማር አይን በአይን የዘረፈ ሌባ

በሀርቡ ከተማ ጡሀራው ሙሀማድ ሹመት እና ሙሀመድ እብሬ ናቸው

"ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ብቻ ሳይሆን የማህበረሰብ ፓርቲ ነው

የባቲ ከተማ አስተዳደር በዚህ ወሳኝ ሠአት የአመራር ሪፎርም ማደመደረጉ የሚያስቀና እና  ለብልፅግና ለወደፊት ጥራትና አስተማማኝ የህዝብ ፓርቲ መሆኑን ከማሳየትም በላይ  ውጤቱ እጅግ በጣም ል...
23/03/2026

የባቲ ከተማ አስተዳደር በዚህ ወሳኝ ሠአት የአመራር ሪፎርም ማደ
መደረጉ የሚያስቀና እና ለብልፅግና ለወደፊት ጥራትና አስተማማኝ የህዝብ ፓርቲ መሆኑን ከማሳየትም በላይ ውጤቱ እጅግ በጣም ልዩ ያደርገዋል።

የሀርቡ ከተማ አስተዳደር የአመራር ሪፎርም የሚያደርገው መቼ ነው❓

ሪፎርም የሚሹ ሴክተሮች ብዙ ናቸው በዋናነት 3ቱ
1️⃣ የሥራና ስልጠና ፅ/ቤት ሙሉ ሪፎርም ይሻል
2️⃣ መዘጋጃ ፅ/ቤት
3️⃣ አስተዳደር ፅ/ቤት
ከፓርቲ ስራ አስፈፃሚዎች መወገድ ያለባቸው በዋናነት 3ቱ
1️⃣ ይማም ሰይድ - የፓርቲ ሚስጥር በየሻይ ቤቱ አባካኝ
2️⃣ አምሳል መሃመድ--የማህበር ቦታ በፖሊስ ወንድሟ ስም እና በማይመለከታት የቤተሰብ ውርስ ላይ የዘረፈች ዘራፊ
3️⃣ መሀመድ አሊ-የመሀመድ እብሬን መሾም የሚጠላ ሌባ
4️⃣ አህመድ አደም- ለልጁ ጋራጅ ቤት ሙሉ ቆርቆሮና ቢስማር አይን በአይን የዘረፈ ሌባው

በሀርቡ ከተማ ጡሀራው ሙሀማድ ሹመት እና ሙሀመድ እብሬ ናቸው

"ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ብቻ ሳይሆን የማህበረሰብ ፓርቲ ነው

ለሀርቡ እስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ዓ/ሂ የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ። ዒዱን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ ያሳልፉ።መልካም በዓል! ዒድ ሙባረክ!ቤታችን ...
20/03/2026

ለሀርቡ እስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ዓ/ሂ የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።

ዒዱን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ ያሳልፉ።

መልካም በዓል!
ዒድ ሙባረክ!

ቤታችን በደስታ፣ ልባችን በፍቅር የሚሞላበት የዒድ በዓል ይሁንልን

ዒድ ሙባረክ!

Harbu Press #ዒድአልፊጥር #ዒድ #2026

➡️ የሐርቡ ከተማ ነገር አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል❓❓❓    ከሀርቡ የ አሊ ከበደን ያክል  የሀገር ፍቅር ስሜት አለኝ የሚል ውሸታም እርኩስ ነው።   የውሸት ለአመት በጀት ማቀራሰም ለአበል ጥ...
10/03/2026

➡️ የሐርቡ ከተማ ነገር አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል❓❓❓

ከሀርቡ የ አሊ ከበደን ያክል የሀገር ፍቅር ስሜት አለኝ የሚል ውሸታም እርኩስ ነው።

የውሸት ለአመት በጀት ማቀራሰም ለአበል ጥማቸው ሲሉ መድረክ ላይ እና ፌስቡክ ላይ ብልፅግና ብልፅግና በሚሉ እርኩሶች ምክንያት አንድ ታማኝ የሀገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር ያለው አሊ ከበደን ማሠር በራሱ እርኩስነት ነው።

የአሊ ከበደ ትልቁ ችግር በተለያየ ጊዜ ለህዝብ የሚለፋን ይኬን ፔጃችን ሳይቀር አላማችን ሳይገባው ፌኮች ፌኮች እያለ በመኮነን ሲቃወመን ቆይቷል።

ይሁን እንጅ አትፍረድ ማለት በራስ ነው ይሄው በጠራራ ፀሀይ በሀርቡ ከተማ ፖሊስ ታሳሪ ሆኛለሁ ብሏል ደግ የሆነ አንልም እኛ Harbu Press የህዝብ ብሶት ድምፅ ነን።

የሀርቡዋ እናቴ አዲስመንደር እኛ ፌክ መሆን ወደነው አይደለም መጀመሪያ ያለከው ሀርቡ መሆኑን እወቅ በቀጥታ በስማችን ለመቃወም ሀርቡ እኮ አሜሪካ አይደለችም።

አሁን እሳ ስትታሠር ገባህ ❓

↪️ ከራሱ አንደበት ምን አለ❓የሀርቡ እጣ ፈንታ ያሳዝናል ይነበብ

" ማን እንዳስፈለገኝ ባላውቅም

ምን እንዳጠፋሁ ባላውቅም በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውዬ ለጊዜው በፖሊስ ጣቢያ እስር ላይ እንድቆይ ተደርጊያለሁ!!"

ፍትህ ለአሊ ከበደ

በሀርቡ ከተማ መዘጋጃ ፅ/ቤት 160 የመኖሪያ ቦታዎች መዘረፋቸውን በማስረጃ በማጎኜቱ  የሀርቡ መዘጋጃ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ኤሊያስ መሀመድ የመዘጋጃ አመራሮች እና የሌባ አጋር ባለ ድርሻ አካላ...
26/02/2026

በሀርቡ ከተማ መዘጋጃ ፅ/ቤት 160 የመኖሪያ ቦታዎች መዘረፋቸውን በማስረጃ በማጎኜቱ የሀርቡ መዘጋጃ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ኤሊያስ መሀመድ የመዘጋጃ አመራሮች እና የሌባ አጋር ባለ ድርሻ አካላቶችን በቁጥጥር ስር እያስዋላቸው ይገኛል በርታ ብለናል።

ዘራፊ እና አዘራፊዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ይገኛል

የሀርቡ ከተማ መዘጋጃ ፅ/ቤት ሃላፊ ኤልያስ መሀመድ
ከሀርቡ ሌቦች አመራር ዝርዝር ራሱን በስራው አስወጥቷል።

የሀርቡ ከተማ ሌቦች የመዘጋጃ አመራሯችን ለእስር የዳረጋቸው ብርቱ ሀላፊ መሆኑ በከተማችን ህዝቦች ተረጋግጧል።

በሰሞኑ በሀርቡ ከተማ መዘጋጃ በተደረገው ሌቦች የመዘጋጃ አመራሮች ኦፕሬሽን በመስረት ትልቁን ሚና በመወጣት ሌባን ሌባ በማለት ለእስር ዳርጓቸዋል ጉዳያቸውን በፀረ ሙስና ወንጀል በደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዋጋቸውን እንደሚያገኙ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል።

አቶ ኤሊያስ መሀመድ በሀርቡ ህዝብ ስር የነበረህ የሌብነት ማህደርህ አሉታ ሆኖ ስላገኜነው ሙሉ በሙሉ የሌብነት ስምህ ተነስቷል።

በቀጣይ የሀርቡ ከተማ አመራሮች የዘረፉትን ቦታ በስማቸው የሸጡትን ቦታ በመረጃ አያይዘህ ዘብጢያ እንደምታስገባልን አንጠራጠርም።

መልካም የማፅዳት ዘመን ይሁንልህ

የስንዴ ዘለላ የሌባ መገለጫ አይደለም❓ የሀርቡ ከተማ ወጣቶች ፀር የሆነው  አቶ ንጉሱ አበበ የሀርቡ ከተማ ብልፅግናን አይወክልም። ልጁ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ዘመድ ተኮር ሌባ ነው የሀርቡ ብልፅ...
11/02/2026

የስንዴ ዘለላ የሌባ መገለጫ አይደለም❓

የሀርቡ ከተማ ወጣቶች ፀር የሆነው አቶ ንጉሱ አበበ የሀርቡ ከተማ ብልፅግናን አይወክልም።

ልጁ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ዘመድ ተኮር ሌባ ነው
የሀርቡ ብልፅግና በእነዚህ ሌባ መሰሎች ከተወከለ አደጋ ነው

07/02/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምረቃ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር ​

Address

Harbu

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251940405050

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harbu Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Harbu Press:

Share

Category