Misbah Law Office

Misbah Law Office Gorsaa seeraa fi Abukattoo yoo barbaaddan Qunnamaa. Teessoon:-1Harar MMO

ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ፍትሐ ብሔርምድብ ችሎት ባለጉዳዮች በሙሉአዲስ አበባጉዳዩ፡-የይግባኝ አላላክን ማኑዋልን መነሳቱን ይመለከታልከዚህ ቀደም በፍታብሔር ይግባኝ አስራር ባለጉዳዩ ለእ...
26/11/2025

ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ፍትሐ ብሔር
ምድብ ችሎት ባለጉዳዮች በሙሉ
አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡-የይግባኝ አላላክን ማኑዋልን መነሳቱን ይመለከታል

ከዚህ ቀደም በፍታብሔር ይግባኝ አስራር ባለጉዳዩ ለእኛ ፍ/ቤት መዝገብ ይምጣልኝ ማመልከቻ አቅርቦ መዝገብ ይምጣ እየተባለ ሲመራ መቆየቱ ይታወሳል ፡፡ይሁን እንጂ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በቁጥር ጠ/1-29/4655 በቀን 22/12/2017ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ይህ አሰራር ለባለጉዳይ ምልልስ ምክንያት መሆኑን ግንዛቤ ተወስዶ አሰራሩ እንዲቀርና በስነ ስርአት ሕጉ 327 መሰረት እንዲከናወን ባሳወቁን መሰረት የይግባኝ አመጣጡ ስርአቱ ቀሪ መሆኑን አዉቃችሁ ከጳጉሜ 03/13/2017 ዓ/ም ጀምሮ ይግባኝ ማለት የፈለገ ባለጉዳይመዝገቡ ይምጣልኝ ብሎ ለእኛ ማመልከት ሳያስፈልገዉ ዉሳኔዉን ለሰጠዉ _ ለስር ፍ/ቤት መጠየቂያዉን አቅርቦ ግልባጩን በሚያመጣዉ መሰረት የይግባኝ መዝገቡ የሚከፈት መሆኑን አሳዉቃለሁ ፡፡

ከሰላምታ ጋር🙏👍✍️

Dh.Ij.MMWF Lakk.galmee 43821 ta'e irratti iyyaata murtiin irraa deebi'ee akka naaf ilaalamu(reviews of judgment) jechuun...
20/08/2025

Dh.Ij.MMWF Lakk.galmee 43821 ta'e irratti iyyaata murtiin irraa deebi'ee akka naaf ilaalamu(reviews of judgment) jechuun dhihaatu murtichaa irratti ol'iyyatni fudhatameera sababa jedhuun qofan seerummaa murtiin duraan kennamee irraa deebi'uun akka naaf ilaalamuu jechuun dhihaatu kufa godhuun sirritti ,murtiin dhaddaachaa Ijibbaata lakk.galmee 16624 irratti kennamee jijjiruun dhaddaacha abbootti seeraa torban moggaffameen hiikoo harawaa kenneera

ኢትዮጵያ የፈቃድ ሞትን ተግባራዊ ማድረግ ልትጀምር ነው ‼የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ጥር ወር በሕክምና ባለሙያ የታገዘ ሞት የሚፈቅድ አዋጅ ማፅደቁን ተከትሎ፤ ጤና ሚኒስቴር ሕጉን ተ...
19/08/2025

ኢትዮጵያ የፈቃድ ሞትን ተግባራዊ ማድረግ ልትጀምር ነው ‼

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ጥር ወር በሕክምና ባለሙያ የታገዘ ሞት የሚፈቅድ አዋጅ ማፅደቁን ተከትሎ፤ ጤና ሚኒስቴር ሕጉን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ ማውጣቱ ተዘግቧል።

ረቂቅ መመሪያው ውሳኔው ከመተላለፉ በፊት በትንሹ ሶስት የጤና ባለሙያዎች በምርመራው ላይ መስማማት እንዳለባቸው ይደነግጋል። በተጨማሪም የቅርብ ዘመዶች የሕመምተኛው ሕይወት ማቆያ ድጋፍ እንዲነሳ በጽሁፍ በፈቃዳቸው መጠየቅ እንደሚችሉ ያስቀምጣል።

አዋጁ በመሳሪያ ላይ ብቻ የተመሠረተ የአተነፋፈስ ስርዓት እንዲቋረጥ ይፈቅዳል፡፡ ሕጉ ተግባራዊ የሚሆነው የልብ እና የመተንፈሻ አካላት የአሠራር ሥርዓት መመለስ በማይቻልበት ደረጃ ሥራቸውን ሲያቆሙ ወይም የአንጎል ሞት ሲረጋገጥ ብቻ ነው።

ሕጉ በማይድን ህመም የሚሰቃዩ ዜጎችን ለመርዳት ያለመ ነው ተብሏል፡፡

02/08/2025

ኩላሊቴን መልሽ ወይም 1.5 ሚሊዮን ዶላር ክፈይ‼️ 👉 አነጋጋሪው የፍች ጥያቄ

በኒው ዮርክ ግዛት ውስጥ በተከሰተ የፍቺ ሂደት ውስጥ ያልተለመደ እና አነጋጋሪ ክስተት ተፈጠረ።

ዶ/ር ሪቻርድ ባቲስታ የተባሉ አንድ ሰው፣ ለባለቤታቸው ከዓመታት በፊት የለገሱትን ኩላሊት እንዲመልሱላቸው ወይም በምትኩ 1.5 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፍሉ በይፋ መጠየቃቸው እየተዘገበ ነው።

ይህ ጥያቄ በህጋዊ መንገድ የጸና ባይሆንም፣ ጉዳዩ ከፍተኛ የህዝብ ክርክር የቀሰቀሰ ሲሆን፣ በግንኙነቶች ውስጥ ስለሚደረጉ የግል መስዋዕትነቶች ስሜታዊ ክብደት ሰፊ ውይይት እንዲነሳ አድርጓል ነው የተባለው።

የዶ/ር ባቲስታ ጥያቄ፣ ትዳር ሲፈርስ፣ ህይወት አድን የሆኑ ስጦታዎች እንኳን የሚያሰቃይ የክርክር ነጥብ ሊሆኑ እንደሚችሉ ጎላ አድርጎ አሳይቷል ነው የተባለው።

ይህ ክስተት በፍቅር እና በመስዋዕትነት ስም የተሰጡ ነገሮች፣ ግንኙነቶች ሲሻክሩ ሊፈጠሩ የሚችሉ ውስብስብ ሁኔታዎችን ያሳያል ተብሏል።
Law Firm of Ethiopia

I'm happy to join Habesha Legal Advocates LLP.ሐበሻ የጥብቅና አግልግሎት ኃ/የተ/የሽ/ማህበር ።በሀገራችን የመጀመሪያ Legal Firm ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን ይህ አ...
01/01/2025

I'm happy to join Habesha Legal Advocates LLP.
ሐበሻ የጥብቅና አግልግሎት ኃ/የተ/የሽ/ማህበር ።
በሀገራችን የመጀመሪያ Legal Firm ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን ይህ አንጋፋ የጥብቅና ድርጅት ጋር አብረን ለመስራት በዛሬው ዕለት መወዋላችን በህግ ሙያ ውስጥ ይበልጥ ተጨማሪ Experience እንደምሰጠኝ ተስፋ አለኝ ።

21/12/2024
17/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Đaņ Ťruťh, Shegaye Mengstie, Abba Birraa, Hamza Hussen Bediru, Oran Oro, Thomas G Michael, Jeeylaan Huseen

17/09/2024

ይግባኝ ባይ ለፌደራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ይግባኙን ግልፅ በሆነ ማመልከቻ ማቅረብ ያለበት ሲሆን የውሳኔ ማስታወቂያ ከተቀበለ ጀምሮ 30 ቀን ያላለፈው ፣ አከራካሪ የሆነው የገንዘብ መጠን የገቢዎች ጉዳይ ከሆነ 5ዐ% ፣ የጉምሩክ ጉዳይ ከሆነ 1ዐዐ% የተከፈለበት ደረሰኝ ፣ ለጉዳዩ በማስረጃነት የሚያገለግሉ አባሪ ሰነዶች ፣ የሥር አቤቱታ አጣሪ ውሳኔ ፣ የንግድ ሥራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት ፣ የተ/እ/ታ የምስክር ወረቀት ፣ መተዳደሪያ ደንብ ፣ መመስረቻ ጽሁፍ በእንግሊዝኛ ከሆነ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ከይግባኙ ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ይግባኝ የሚያቀርበው አካል ይግባኝ ማለት የሚችለዉ በሁለት አይነት መልኩ ሲሆን አንደኛ በገቢዎች ወይንም በጉምሩክ ጉዳይ ኖሮት ለጉዳዩ በሁለቱ አካላት የመጨረሻ ውሳኔ የተሰጠው እና በ30 ቀን ጊዜ ውስጥ የቀረበ ከሆነ ሁለተኛ ከ30 ቀን በኋላ ዘግይቶ ለሚመጣ የዘገየበት ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት መሆኑን ማስረጃ አቅርቦ እንዲፈቀድለት የሚጠይቅ ከሆነ እና ከተፈቀደለት ይግባኝ ይከፈትለታል፡፡ ይግባኙ መቅረብ ያለበት በባለቤት ፣ በስራ አስኪያጅ ወይንም በህጋዊ ወኪል/በጠበቃ ሲሆን ውክልናው በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ወይም መ/ቤቱ ለተጠየቀው ግብር በተመለከተ መከራከሩን የሚገልጽ ውክልና በዋናው ሥራ አስኪያጅ መወከሉን በማኀተም ተረጋግጦ የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡

አንድ መዝገብ መረጃው ተሟልቶ መቅረቡ ከተረጋገጠ መዝገቡ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተከፍቶ መጥሪያ ለሚመለከተው አካል ይላካል፡፡ የተላከለት መልስ ሰጪ በ15 ቀን ጊዜ ውስጥ ምላሹን በችሎት ያቀርባል፡፡ በዕለቱ ችሎት የቀረበው መዝገብ ምላሹ ካልመጣ ተለዋጭ ቀጠሮ ይሰጣል፡፡ ምላሹ ከመጣ የመልስ መልስ እና የቃል ክርክር ቀነ ቀጠሮ በችሎት ተሰጥቶት የመልስ መልስ ለመጠባበቅ መዝገቡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለሳል፡፡ በቀጣይ ለመልስ መልስ ቀጠሮ መልስ መልሱ ከቀረበ/ካልቀረበ ለዳኞች እንዲመራ ለክቡር ፕሬዝደንት ይቀርባል ከክቡር ፕሬዝደንት መዝገቡ ለየትኛው ዳኛ እንደተመራ እያረጋገጡ የቃል ክርክር እንዲያከራክሩ ይደረጋል፡፡ በዕለቱ የቃል ክርክር የተከራከሩ እንደሆነ መዝገቡ ለውሳኔ ቀጠሮ ይሰጠዋል፡፡ ካልተከራከሩ በተለዋጭ የሚከራከሩበት ቀነ ቀጠሮ ይሰጠዋል፡፡

በመጨረሻም ውሳኔው በ3 እና ከ3 በላይ በሆኑ ከ5 ባልበለጡ ዳኞች ይፈረማል፡፡ ውሳኔው ከወጣ በኋላ ሁለቱም ወገኖች ውሳኔውን እንዲወስዱ ይደረጋል፡፡ በውሳኔው ያልተስማማ ወደ ከፍተኛ ፍ/ቤት እንዲሁም እስከ ሰበር ድረስ የይግባኝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡

13/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Molla Ambaw, Semere Gidey Meles

02/09/2024
24/08/2024

አዲሱ የሦስተኛ ወገን የተሸከርካሪ መድኅን ፖሊሲ ከነሃሴ 16 ጀምሮ በሰው ላይ የሚደርስ የሞትና የአካል ጉዳት ካሳ ከ40 ሺሕ ብር ወደ 250 ሺሕ ብር ከፍ እንዲል ተደርጓል። በንብረት ላይ ለሚደርስ ኪሳራ 100 ሺሕ ብር የነበረው የካሳ ክፍያ ወደ 200 ሺሕ ብር ከፍ ያለ ሲኾን፣ የአስቸኳይ የሕክምና ክፍያ 15 ሺሕ ብር እንዲኾን ተወስኗል። አዲሱ ደንብ፣ የሕዝብ ትራንስፖርት ሰጪ ኮድ 3 ሚኒባሶች 11 ሺሕ 292 ብር እንዲኹም አውቶቡሶች ከ7 ሺሕ እስከ 11 ሺሕ 500 ብር አረቦን እንዲከፍሉ ተመን አስቀምጧል። የካሳ ክፍያው ባንድ ጊዜ በከፍተኛ መጠን የጨመረው የእስካኹኑ ተመን አነስተኛ በመኾኑ እንደኾነ የኢትዮጵያ መድኅን ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ነጻነት ለሜሳ ለዋዜማ ተናግረዋል።

24/08/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Galaanaa Warra Galaan, Fuhe Oro, Mohibon Tesfaye, Obsa Boru

Address

Harar

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Misbah Law Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share