ፋኖ አማራ ኢትዮጵያ

ፋኖ አማራ ኢትዮጵያ አማራ አስፈላጊውን መስዋዕትነት በመክፈል በልጆቹ ደም ኢትዮ?

07/07/2023

"ወረራ የተፈፀመበት አማራ : ይቅርታ የተጠየቀው ወራሪው ትግራይ"
ተንቀናል በጣም አማራዬ‼️‼️‼️

  ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ጥብቅ መረጃ  ‼️‼️‼️በጎንደር ከተማ በነገው እለት የአድማ ጥሪ ተጠርቷል እየተባለ የሚነዛው ውዥንብር እና ወሬ ለትግላችን ሚና የሌለው  መሆኑን መላው የከተማችን ...
07/05/2023

‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

ጥብቅ መረጃ ‼️‼️‼️

በጎንደር ከተማ በነገው እለት የአድማ ጥሪ ተጠርቷል እየተባለ የሚነዛው ውዥንብር እና ወሬ ለትግላችን ሚና የሌለው መሆኑን መላው የከተማችን ነዋሪ እንዲረዳው እና አድማው ከአማራ ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ እውቅና ውጭ በመሆኑ የአድማ ጥሪ ያልተደረገ መሆኑን እና የማይካሄድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ብሏል...

!!!
‼️‼️‼️‼️‼️‼️

06/05/2023

❓️❓️❓️

💪

ትላንት #በጎንደር ስለተከናወነው ጉዳይ ከፋኖዎች አንደበት አዳምጡት!

ጎንደር በአንድነቷ ራሷን አስከብራለች! መከላከያ ሙሉ በሙሉ ከጎንደር እንዲወጣ ተደርጓል። ሚሊሻም ሆነ የብአዴን አድማ ብተና ፖሊስ ምንም እረብሻ እንዳይፈጥር በግልፅ አቋም ተነግሮታል። አርበኛ መሳፍንት ተስፋን ለመክበብ ወደ ዳባት ያቀናው መከላከያ በፍጥነት ለቆ እንዲወጣ መግባባት ላይ ተደርሷል። ይሄ ሁሉ የሆነው በመንግሥት ቸርነት ሳይሆን በነፍጣችን ነው። ሌሎች አካባቢዎችም ከጎንደር ትምህርት በመውሰድ አንድነታችሁን አጠናክራችሁ አካባቢያችሁን አስከብሩ‼️‼️‼️

06/05/2023

አባቴ ይሙት ብሎ እንዴት ይምላል ሰው..
ሃሞተ መራሩን ጎንደርን ሳይቀምሰው‼️
ጎንደር ትለያላችሁ 💪💪💪

04/05/2023

የጎንደር የ 2008 ዓ.ም የወጣቱ ወኔ ዛሬም ሲደገም በአይን አይተናል ይላሉ የውስጥ ምንጮቻችን‼️
💪💪💪

04/05/2023

ጎንደር እንቢ ብሏል.. መከላከያ የ ጎሃ ተራራ ላይ አለ ግን ፍርሃት ይታይበታል!
ጎንደር እንዳትለቅ 💪

የጀግናው አረበኛ መሳፍንት ተስፉ መልዕክት!!  መላው ህዝባችን ዕውነቱን ለይቶ ይረዳ እኛ የአንድ ቡድን ግፍና ጭቆናን በደምና አጥንታችን ታግለን የለውጥ ተስፋ ፈንጥቀናል የጠላትን ወረራ መክ...
04/05/2023

የጀግናው አረበኛ መሳፍንት ተስፉ መልዕክት!!


መላው ህዝባችን ዕውነቱን ለይቶ ይረዳ እኛ የአንድ ቡድን ግፍና ጭቆናን በደምና አጥንታችን ታግለን የለውጥ ተስፋ ፈንጥቀናል የጠላትን ወረራ መክተናል።

የህዝባችን የመብት ጥያቄዎች ሳይመለሱ በትዕግስት ቆይተናል። ንፁሃን አልበደልንም፤ጫካም አልሸፈትነም፤ባንክም ሆነ ታንክ አል ዘረፍነም፤መንገድ ዘግተን ኬላ ጥለን ቀረጥ አልሰበሰብነም፤ ሀገ ራችን ጠብቀናል ከኃላ አልወጋናትም ሆኖም አሁን ህዝብን ከጨፈ ጨፉ ህዝባችን በይፋ የሚያውቃቸው በደሎች የፈፀሙ ቡድኖች እየተሸለሙ ሀገራችን በመስዕዋትነት በመጠበቃችን ከዕኩይ ሀይ ሎች ጋር ጥምረት የፈጠረው ስርዓት ህዝባችን ላይ በክህደት ጦር ነት ከፍቶብናል።

መላው የሀገሬ ህዝብ ነገ የሚቆጭህ ነገር ከመከሰቱ በፊት በነቂስ ከጎናችን እንድትሰለፍ ጥሪ እናደርጋለን።

አንድነት ሀይል ነው!!
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

03/05/2023

?? ...‼️

በጎንደር የተጠራውን አድማ ተከትሎ ተለያይቶ ከሚሆን በመላው አማራ በተመሳሳይ ይደረግ በተባለው መሠረት በመላው አማራ አድማ ተጠርቷል።

በጎንደር የታወጀው አድማ ሙሉ በሙሉ በመላው አማራ ክልል ተፈፃሚ ይሆናል‼️

©የአማራ ክልል ህዝባዊ እምቢተኝነት ‼️

‼️ ‼️ ‼️ 💪💪💪

03/05/2023

ሸዋ : ማጀቴ
ለጠላት ረመጥ ሁናለች‼️ 💪

🔥 #በአማራ ክልል ከጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት የተላለፈ የትግል ጥሪ ‼️እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ ላለፍት ሠላሳ አመታት በወያኔ አገዛዝ  ከፍተኛ በደል የደረሰበትና ታሪካዊ እርስቶቹን ተ...
03/05/2023

🔥 #በአማራ ክልል ከጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት የተላለፈ የትግል ጥሪ ‼️

እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ ላለፍት ሠላሳ አመታት በወያኔ አገዛዝ ከፍተኛ በደል የደረሰበትና ታሪካዊ እርስቶቹን ተነጥቆ የራያና የወልቃይት መተከል ህዝብ የዘር ማፅዳት ተፈፅሞበታ። ሆኖም ግን የአማራ ህዝብ ባደረገው ከፍተኛ ህዝባዊ እምቢተኝነትና ከፍተኛ መስዋዕትነት የወያኔን ስርዓት ታግሎ የጣለ ቢሆንም የወያኔ ልጆች የሆኑት በተራቸው የአማራን ህዝብ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ በኦሮምያ፣ በቢኒሻንጉል፣ በሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ እና አጠቃላይ በኢትዮጵያ በሚባለው ማዕቀፍ ከፍተኛ መንግስታዊ ጭፍጨፋ በዚህ አምስት ዓመት ተፈፅሞበታል።

ነገር ግን ለሀገር አንድነትና ለህዝቦች የጋራ መኖር አብሮነት ሲባል ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ በሚል እሳቢ እየደረሰ ያለውን ግፍ በመቻል ሀገርን እንደ ሀገር ለማስቀጠል ሲባል አሁን ካለው የብልፅግና መንግስት ጋር በመሆን ወረራ የፈፀመውን የወያኔ ጨካኝ ቡድንን የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖና ሚኒሻ ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር በመሆን ሀገርን ከወራሪና ከጠላት መታደግ ተችሏል። በዚህም የአማራ ህዝብ ከፍተኛ ስቃይና ለከፋ ጉስቁልና ተዳርጓል። ይህ ችግር ስደትና መፈናቀል ሳይሽርና መፍትሔ ሳይዘጋጅለት ዛሬም የትግራይ ወራሪ ኃይል የአማራን ህዝብ ዳግም ለመውረር እየተዘጋጀ ባለበት ሁኔታ፤ ትላንት መከላክያን ከመዋረድና ከመፍረስ ያዳነውን የአማራን ህዝብ በብልፅግና መራሹ መንግስት ዳግም መከራና እንግልት እንዲሁም ጦርነት ውስጥ ከቶታል መንግስታዊ ጦርነትም በአማራ ህዝብ ላይ ታውጆበታል።

ስለሆነም መላው የጎንደር ህዝብ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ ከህዝባዊ እምቢተኝነቱ በሚተላለፉና ከመላው አማራ ህዝባዊ እምቢተኝነት በሚተላለፍ የትግል ጥሪዎች እራስክን እንድታዘጋጅ እያልን። ሀሙስና አርብ ለሁለት ቀን የሚቆይ አድማ በጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት ተጠርቷል። ስለሆነም መሠረታዊ አገልግሎት ከሚሰጡ ሆስፒታል ዳቦ ቤትና ክኒሊኮች እንዲሁም አንቡላንስ ውጭ ማንኛውም የንግድ ተቋምና ተሽከርካሪ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ መንቀሳቀስ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።

ማሳሰቢያ:- ከተፈቀደላቸው የንግድና አንቡላንሶች ወጭ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪና የሚከፍት የንግድ ተቋም አስፈላጊውን እርምጃ ይወሰድበታል።

የጎንደር ከተማ ህዝባዊ እምቢተኝነት!
ነፃነታችን በክንዳችን 💪💪💪

‼️‼️‼️

03/05/2023

ጎንደር‼️ 💪💪💪

🔥 ‼️በዛሬዉ እለት በጎንደር በአራት ካምፕ የሚገኙ የመከላከያ አባላት የኦረንቴሽን ስራ የተሰራ ሲሆን መንገድ የሚመሩ የሚሊሻ አባላት ጋር ትዉዉቅ ያደረጉና በተጨማሪም መከላከያ ከሚያቀርብላቸ...
30/04/2023

🔥 ‼️

በዛሬዉ እለት በጎንደር በአራት ካምፕ የሚገኙ የመከላከያ አባላት የኦረንቴሽን ስራ የተሰራ ሲሆን መንገድ የሚመሩ የሚሊሻ አባላት ጋር ትዉዉቅ ያደረጉና በተጨማሪም መከላከያ ከሚያቀርብላቸው ምግብና እና መጠጥ ውጪ ከየትም ቦታ እንዳይመገቡ በመከላከያ አመራሮች ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል ። የመከላከያ አባላቶቹ ወደ ገጠር ከአስፖልት ለቀዉ መዉጣት እንደሌለባቸዉ የተነገራቸዉ ሲሆን የአካባቢ አጥኚ እና ጠቋሚ የሚሊሻ አባላት ስራ ሲጠናቀቅ የምሽግ ቁፋሮ ይጀመራል ተብሏል። በመጪዎቹ ቀናት ሰራዊቱ የከተማ ትጥቅ ቤት ለቤት እየዞረ እንዲያስፈታ ትዕዛዝ ተላልፎለታል። ክልሉ ከፍተኛ የሚባል የደፈጣ ዉጊያ ችሎታ ያላቸዉ አደረጃጀቶች ያለበት በመሆኑ የትኛዉም እንቅስቃሴ ከፍተኛ እጀባ እንደሚያስፈልገዉና ይህን አጋጣሚ በጉጉት የሚጠብቅ ሃይል እንዳለ ለሰራዊቱ ዛሬ በነበረዉ ስብሰባ ተነግሯል።

#በሆዳችሁ የወደቃችሁ ከአማራ አብራክ የወጣችሁ ሚሊሻዎች እረፉ‼️

‼️
💪

‼️‼️‼️

Address

Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፋኖ አማራ ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category