Gambella Citizens Against Corruption.

Gambella Citizens Against Corruption. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gambella Citizens Against Corruption., Legal, Gambela.

25/06/2024

We need a peace in our region

29/07/2023

Ram mi gua̱n luɔm, mi gui̱r, mi puɔ̱ny ciän kɛ ram mi puɔ̱ny bët kɛ ti̱ la ran ɛ li̱w ɛ yut cetkɛ Manpɛlɛɛk decni.

29/07/2023
25/05/2023

Nueri kuaa miàr !

31/03/2023
ርዕሳነ መስተዳደሮች በጅግጅጋ ከተማ በኦሮሚያ ክልል በዘመናዊ መልኩ የተገነባ ት/ቤት አስመረቁ *****************(ኢ ፕ ድ)የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድና የኦ...
28/03/2023

ርዕሳነ መስተዳደሮች በጅግጅጋ ከተማ በኦሮሚያ ክልል በዘመናዊ መልኩ የተገነባ ት/ቤት አስመረቁ
*****************
(ኢ ፕ ድ)

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመለስ አብዲሳ በጅግጅጋ ከተማ በኦሮሚያ ክልል መንግሥት በዘመናዊ መልኩ የተገነባና "ካህ"ተብሎ የተሰኘ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በጋራ አስመርቀዋል።

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ትምህርት ቤቱ ከፍተኛ የህዝብ ብዛት ባሉበት አከባቢ በመገንባቱ ረጅም ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው የሶማሌና የኦሮሞ ወንድማማቾች ህዝቦች ትብብር፣ ትስስርና ግንኙነትን ይበልጥ ያጠናክራል ብሏል።

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመለስ አብዲሳ በበኩላቸው ትምህርት ቤቱ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ለሶማሌ ክልል ህዝብ የተበረከተ ሲሆን የሁለቱ ክልሎች ወንድማማቾች ህዝቦች በእውቀት ለማስተሳሰር እና የሁለቱ ክልሎች ግንኙነት ለማጠናከር ነው ብሏል።

በሥነሥርዓቱ ላይምየሁለቱ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች፣ወጣቶች፤ሴቶችና ሌሎች እንግዶችም መገኘታቸውን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ዘገባ ያመለክታል።

Address

Gambela

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gambella Citizens Against Corruption. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category