ኤልያስ ከድር

ኤልያስ ከድር alhamdulillah ala
Kuli hal �

�الحمد لله علا كل حل �

ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ� Allah is great

የክልል ክለቦች ሻምፕዮና ምድብ ድልድል
04/07/2025

የክልል ክለቦች ሻምፕዮና ምድብ ድልድል

29/12/2024
Best football player for Kafira kobeb              AKRUME 👌
29/12/2024

Best football player for Kafira kobeb

AKRUME 👌

| የወረዳ 02 የክርስትና እምነት ተከታይ ነዋሪዎች እና አመራሮች ከኢድ ሶላት ለተመለሱ ህዝብ ሙስሊሞች የአብሮነት ማዕድ አጋሩ።ድሬዳዋ ሙስሊም ክርስቲያኑ በአብሮነት ፣ በጋራ እና በፍቅር የ...
10/04/2024

| የወረዳ 02 የክርስትና እምነት ተከታይ ነዋሪዎች እና አመራሮች ከኢድ ሶላት ለተመለሱ ህዝብ ሙስሊሞች የአብሮነት ማዕድ አጋሩ።

ድሬዳዋ ሙስሊም ክርስቲያኑ በአብሮነት ፣ በጋራ እና በፍቅር የሚኖሩባት ከተማ ነች ያሉት የመርሀግብሩ አዘጋጆች የኢድ አልፈጥር በአል ምክንያት በማድረግ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ከሶላት ሲመለስ አብሮነታችን ለማሳየት የተለያዩ የምግብ አይነቶችን አዘጋጅተናል ሲሉ ተናግረዋል።

የወረዳ 02 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አቤል ምስራቅ እና የመርሀግብሩ አስተባባሪ አቶ ቴድሮስ ፍቅሬ እንደገለፁት የድሬደዋን መገለጫ የሆነውን የአያት ቅድመ አያቶቻችን በፍቅር የመለገስ እሴት ለወገናችን ያጋራነው ሲሉ ተናግረዋል።

የወረዳ 02 የክርስትና እምነት ተከታዮች የተለያዩ ጣፋጭ ምግቦችን ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ ፣ የታሸጉ ውሃዎችን በማቅረብ አጋርነታቸውን አሳይተዋል።

Great iftar At Dire Dawa 2024
25/03/2024

Great iftar
At Dire Dawa 2024

Address

Dire Dawa
1234

Telephone

+251993672021

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኤልያስ ከድር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኤልያስ ከድር:

Share