Gedeo Zone Teachers Association

Gedeo Zone Teachers Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gedeo Zone Teachers Association, Legal, Dilla.

የጌዴኦ ዞን መምህራን ማህበር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞችን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር በመንቀሳቀስ ቅበላ በማድረግ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በሠላ...
26/07/2023

የጌዴኦ ዞን መምህራን ማህበር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞችን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር በመንቀሳቀስ ቅበላ በማድረግ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በሠላም እንድገቡ የራሱን ምና ተጫውቷል

የጌዴኦ ዞን መምህራን ማህበር የ2015 ዓ/ም ተግባር በዞኑ ከሚገኙ 8 ወረዳዎች እና 5 ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ሊቃነመናብርት ጋር ውይይት በማድረግ በ2016 ዓ/ም አብይ ተግባራት...
26/07/2023

የጌዴኦ ዞን መምህራን ማህበር የ2015 ዓ/ም ተግባር በዞኑ ከሚገኙ 8 ወረዳዎች እና 5 ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ሊቃነመናብርት ጋር ውይይት በማድረግ በ2016 ዓ/ም አብይ ተግባራት ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሃሳቦችን በማንሳት ውይይት አድርጓል

Address

Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gedeo Zone Teachers Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category