22/08/2026
“ተንሥአት እሙታን ማርያም ድንግል! ከመ ትንሣኤ ወልዳ ዘልዑል” ማለትም “ድንግል ማርያም ከሙታን ተለይታ ተነሣች! ይህውም ልዑል አምላክ ልጇ እንደተነሳው ትንሳኤ ነው!”
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንሣኤና ዕርገት አደረሰን አደረሳችሁ!
በዚህ ፔጄ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት አስተምህሮዎችና የገዳማትና አድባራት ታሪካቸው ከዚህም በተጨማሪ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ድንቅ የሆኑ ታሪኳ ይቀርባሉ።
Bahir Dar
1763
Be the first to know and let us send you an email when Mulatu Biresaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.