Ghion Commision Agent ግዮን ኮሚሽን ኤጀንት

Ghion Commision Agent ግዮን ኮሚሽን ኤጀንት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ghion Commision Agent ግዮን ኮሚሽን ኤጀንት, Legal Service, Bahir Dar.

21/08/2025

ክረምቱን እንዴት እያሳለፉ ነው?

✍️ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ

✍️ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና
እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ

ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
ከፈለጉ በትርፍ ሰዓት ከፈለጉ በሙሉ ሰዓት የእጅዎን ስልክ እና ፈጣሪ የሰጥዎትን ጭንቅላት ተጠቅመው የሚሰሩት ሥራ ነው።
👉 አድራሻ :- ባ/ዳር ቢሮችን ሙሉ መረጃ ማገኝት ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ በዐ7 77 86 42 ዐዐ ይደውሉ።

08/08/2025

ለሽያጭ የቀረበ ፔንስዮን
ቀበሌ 13
350 ካሬ
G+2
27 አልጋዎች ያሉት
ዋጋ 47ሚ
ለበለጠ መረጃ
09 84 90 23 22
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን

06/02/2023

‹‹የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ለጾም አዋጅ ነገሩ!!››
ትንቢተ ዮናስ 3፡5

04/02/2023

Restrictions

04/02/2023

>
ይህች ጥፊ የክርስቶስ መከራ ማስጀመርያ የመጀመርያ ጥፊ ነበረች።
መቺውም መጻጉ ይባላል። 38 ዓመታት በደዌ በአልጋ ቁራኛ ላይ የዋለ ሰው ነበር።ደዌውን ሽሮ አልጋው መሸከም ይችል ዘንድ ጉልበት በእጆቹ የሰደደውን ጌታ በጥፊ መታ።
ክርስቶስ የወዳጅ ጥፊ ከጠላት ጦር በላይ ዘልቆ እንደሚጠዘጥዝ ሲነግረን ስለምን ትመታኛለህ? አለው።!!

02/02/2023

የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ንጽጽር
የትግራዩና የአሁኑ ''ሲኖዶስ'' ምሥረታ
📌
ምንም እንኳን ቤተ ክርስቲያን ሁለቱም ልክ ናቸው ያለችበት ሁኔታ ባይኖርም ሁለቱ በሚከተሉት ምክንያቶች እኩል ተደርገው የሚነጻጸሩ አይደሉም።
❖ የትግራዩ በወቅቱ ክልሉ እንደ ክልል ሳይሆን ራሱን እንደቻለ ሀገር ነገሮችን ሁሉ የሚከው ነበር።
❖ጳጳሳቱም በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ መሳተፍ የማይችሉበት፤ ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነትና ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር የነበረው የእርስ በርስ ግንኙነት የተቋረጠበት ነበር።
✟ አሁን ላይ በኦሮሚያ እንዲህ ዓይነት ክስተት አልተፈጠረም።በአጭሩ የተቋቋመበት ዓላማ አሁን ከተቋቋመው ''ሲኖዶስ'' የተሻለ ምክንያት ነበረው።
❖ የትግራዩ አገልግሎቱን የሚያቀላጥፍ ጠቅላይ ቤተ ክህነት እንጂ ሲኖዶስን አልመሠረተም፤
✟ የአሁኑ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሳይሆን በመዋቅር የመጨረሻ የሆነውን ''ሲኖዶስን'' አቋቁሟል።
❖ በትግራዩ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ምሥረታ ቢያንስ በክልሉ የተመደቡ ጳጳሳት የተስማሙበት ነበር።
✟ የአሁኑ እንኳን ተሿሚዎቹ የተመለመሉበት ክልሎች ሊቃነ ጳጳሳት ሊስማሙ በኦሮሚያ ክልል ያሉ ሩብ ያህሉ ሊቃነ ጳጳሳት እንኳን አልተስማሙም(ድርጊቱን ተቃውመዋል)።
❖ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ቤተ ክህነት ምሥረታ ከፍተኛ ችግር ውስጥ የነበረውን አንዱን ክልል ብቻ ያማከለ ነበር።
✟ የአሁኑ ሌሎች ክልሎችንም ያካተተ ነው።
❖ የትግራዩ የጳጳሳት ሹመትና ምደባ አላካሄደም።
✟ የአሁኑ ''የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት'' ያካሄደና ያለ ሥልጣኑ በኦሮሚያና በሌሎችም ክልሎች ምደባ ያካሄደ ነው።
❖የትግራዩ የሌሎች ቤተ እምነት ተከታዮች የጎላ ተሳትፎ አልተስተዋለበትም።
✟ የአሁኑ በአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ ደስ የሚሰኙ ከዚያም አልፎ በድርጊቱ ተሳታፊ ነበሩ በሃይማኖት የማይመስሉ ሰዎችና ፖለቲከኞች ከፍተኛ ድጋፍ ያለው ነው።
❖ የትግራዩ ፓትርያርክ ልሹም አላለም።
✟ የአሁኑ ''ፓትርያርክ'' እንደሚሾም አሳውቋል።
✟ በተጨማሪም የአሁኑ በቅዱስ ሲኖዶስ የተመደቡ ጳጳሳትን በመንግሥት ድጋፍ በኃይል በማስወገድ በሌላ የተካ መፈንቅለ ሲኖዶስ እንቅስቃሴ ነው።
✟ ከዚህም አልፎ የአሁኑ ከተቻለ የቤተ ክርስቲያንን ንብረት ''በሕግ'' ለመካፈል የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው።
በአጠቃላይ የትግራዩ '' የጠቅላይ ቤተ ክህነት'' ምሥረታና የአሁኑ ''የቅዱስ ሲኖዶስ'' ምሥረታ በዓላማ፤በአካሄድና በተግባር የተለያዩ ሆነው ሳለ ቤተ ክርስቲያን በቋንቋ ማስተማርን የምትከለክል አድርጎ መናገር፤ ሁለቱን ተመሳሳይ ጉዳዮች አድርጎ ማቅረብና የትግራዩ ልክ ነው ተብሎ በይሁንታ እንደታለፈ አድርጎ ማቅረብ ልክ አይመስለኝም።

13/10/2022

Toyota Yaris
Year: 1999
Engine: 1000cc
Fuel: Benzene
Transmission: manual
Original left hand
plate: code 2 A37 ***ከተላላፊ
Price: 950,000
Ask 2% commission

Contact 0911959585
0939676978

13/10/2022
13/10/2022

Toyota hilux
Model 2013
Manual
Accident free
Original painting
Perfect engine
Price... 3,200,000 nego
Ask 2%
Call...

+251961062895

For all page followers
17/04/2022

For all page followers

Address

Bahir Dar

Telephone

+251912004300

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ghion Commision Agent ግዮን ኮሚሽን ኤጀንት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ghion Commision Agent ግዮን ኮሚሽን ኤጀንት:

Share

Category