23/05/2025
ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለክቱት ህፃን ልጅ ስሙ መናገር የማይችል ሲሆን አሁን #አሶሳ ከተማ አሰ/ር ወረዳ ሁለት ፖሊስ ጽ/ቤት ስለሚገኝ ስለዚህ ልጁ የምታዉቁት ካላችሁ ከወላጆቹ ጋር እንድንገናኝ ዘንድ የዘወትር ትብብራችሁን #ሼር በማድረግ ይተባበሩን።
በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን 👉0572757617
Via፦ Inbox