Hawash Ma/xi/ saay kee salaam k/buxa አዋሽ ከተማ መስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Awash
  • Hawash Ma/xi/ saay kee salaam k/buxa አዋሽ ከተማ መስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት

Hawash Ma/xi/ saay kee salaam k/buxa  አዋሽ ከተማ መስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hawash Ma/xi/ saay kee salaam k/buxa አዋሽ ከተማ መስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት, Legal, Hawash subah kilo, Awash.

Awaash Magaalak Saay kee Salaam.k/buxak Awlaytiino Saqal Gifta Qumar Cuseen k/buxah Mihrat lee luk Sitta bartiya kee Ton...
06/05/2026

Awaash Magaalak Saay kee Salaam.k/buxak Awlaytiino Saqal Gifta Qumar Cuseen k/buxah Mihrat lee luk Sitta bartiya kee Tonnah Foocah Taamâ Elle Gexsittu waytah tan Gurral walak Afkan Daffeyse
Magaalak Saay kee Salaam k/buxa
#አዋሸ ከተማ መስተዳድር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
Kullimih
#ሰላም ለሁሉም

29/04/2026

ሀገራችን ዘላቂ ሰላም የሰፈነባት እና ሀገራዊ መግባባት የጎለበተባት እንድትሆን የሰላም ሚኒስቴር ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡

ተቋማችን አዎንታዊ ሰላም ከሚገነባባቸው መንገዶች አንዱ ብሔራዊ የሰላም በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም ነው።

በዚህ ፕሮግራም
💡 ህዝቦች ተቀራርበዋል
💡 የሰላም አምባሳደሮች ተፈጥረዋል
💡 ማህበራዊ እና ባህላዊ እሴቶቻችን ዳብረዋል።

እስካሁን በተሠሩ ሥራዎች እና እየታዩ ባሉ ውጤቶች ይህ የሰላም በጎ ፈቃድ ፕሮግራም ሀገራዊ የሰላም ግንባታ ሥራዎችን ለማጎልበት እና የብሔራዊ መግባባት ተግባራትን ለማጠናከር ትልቅ መሣሪያ መሆኑን አስመስክሯል፡፡

ወጣቶች እድል ከተሰጣቸው ሀገራቸውን ለማገልገል እና ወደ እድገት ለመምራት ወሳኝ የማህበረሰብ ክፍሎች መሆናቸውን አሳይተዋል፡፡

ሰላም ለኢትዮጵያ! 🕊

#አዋሸ ከተማ መስተዳድር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት

 #አዋሸ ከተማ ሰላምመስተዳድር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤትዋስትና ላለው ዘላቂ ሰላም መስፈን ችግሮችን በውይይት መፍታት እና ማኅበራዊ ፍትሕን ማስፈን አስፈላጊ ነው።🎯 ፍትህ የሌለበት ሰላም አሉታዊ...
30/03/2026

#አዋሸ ከተማ ሰላምመስተዳድር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
ዋስትና ላለው ዘላቂ ሰላም መስፈን ችግሮችን በውይይት መፍታት እና ማኅበራዊ ፍትሕን ማስፈን አስፈላጊ ነው።
🎯 ፍትህ የሌለበት ሰላም አሉታዊ ሰላም ነው!
🎯 በጉልበት የሚመጣ ሰላም ዘላቂ ሰላም ሊሆን አይችልም!
🎯 በኃይል የሚመጣ ሰላም አደገኛ የሆነ አሉታዊ ሰላም ነው!
ሰላም የጦርነት አለመኖር ብቻ አይደለም፣ ፍትሐዊነትን ይፈልጋል፡፡
ሰላም ለኢትዮጵያ! ??
#ሰላምግንባታ #

Awaash Magaalak Saay kee Salaam k/buxah Saqal Cajji Caamid Qabdo Qiidal Fatri Qaffaydah Unkaqiino Farmo Tatruse *Qado Di...
19/03/2026

Awaash Magaalak Saay kee Salaam k/buxah Saqal Cajji Caamid Qabdo Qiidal Fatri Qaffaydah Unkaqiino Farmo Tatruse

*Qado Dirrik 10/2018 I.L.L

Inkih Tan Muslimiin Ummattak Amor Xer Qafar Ummattak Inkih Inkaq 1447 Heele Qiiddi Qaffaydah Sin Sugseeh nee Sugsem Axcuk Qidd Qaffaydah Farmo Tatruse.

Qiddi Qaffayda Nasakaxxeenah Udduruuy Muslimiin Ummatta Dumaak akah abak Sugteh Tan innah faxe waqdi Muxxi Sitta Qoklanam kee Gaba Dagoytit Kasanaamay,Cawlay le mara Qoklanam Sittah Xiwaanamay Tonnah kaaduk Sitta luk alliyyay,Inkittinaane kee Baxsa Luk Hawaash Magaalâ Mangoh tan ayyunti Sitta Luk Elle mannoh yan magaalay Agat kee Agaatinah Xalyo Elle Taniih Mangoh Safreenit Elle yaqruseh Yan magaala Kinnuk faxe weeloh leh Yan saay taqabi akah anbulle waana kee Gita Safartah Tan Ummatta Salaamah aftaruk akah yaysillimen Innah Farmo Tatruse

Ella Cabol Inkih Tam Muslimiin Ummattak Qiid Saay kee Salaamaay,Qaafitaay,Inkittiino kee Sitta luk alliya leh yan Qiid Siinih Yakkem Qagitak Qaagita Axcuk Qiddi Qaffaydah Farmo Tatruse

🕌 Qiid Mubaarak !! ??

#2026

  Magaalak Saay kee Salaam k/buxaHawaash magaalal Yamaateh Yan Qiid Salaamah Yamarruquh wagitta xagorilluk walal Gexisen...
15/03/2026

Magaalak Saay kee Salaam k/buxa
Hawaash magaalal Yamaateh Yan Qiid Salaamah Yamarruquh wagitta xagorilluk walal Gexisen.

Samara/ Qado Dirrik 06/2018 I.L. L.
Hawaash magaalah xiinissok saay kee Salaam Kutbeh Buxaa kee
poolis kutbeh Buxaay fixiixisa kuumih miraaciinu sittalluk cattiimak Yamaateh Yan Qiid Saay kee salaamah Yamarruquh Poolis Adoytiitiy Poolis Qokolih caylih miraaciinuu kee Poolis Qokolih caylaluk Hawaash magaalal walal Gexisen.

Hawaash magaalah xiinissok saay kee salaam kutbeh Buxah saqalah Yan Caamid Qabdu Elle Qaddoysennal Iyyeemihiiy Yamaateh Yan Qiid Saay kee salaah Yamarraquh Saay xagortii kee Poolis Qokolih cayla Sittalluk cattiimak Taamitaanam faxximtah Tanimiy Baxxaaqise.

Hawaash magaalah xiinissok Poolis kutbeh Buxah Saqalah Yan Kumanxer Tayyib Qali casan Abeh Yan Yaabal Iyyeemihiiy Yamaateh Yan Qiid saay kee salaamah Gaba kaluh Saay kee salaam Dacayri Diggoysak Tellemoh Aroocay Ayyunti elle mangol Ummattat Takkeh Tan Garqiino Akke waytuh Fayyale Doori Digiraanam faxxintah Tanimiy Qaddoyse.

~Awaash Magaalak Saay kee Salaam K/buxa ~Awaash Magaalah Xiinisssok Say kee Salaam k/buxa Asaakih Ayro 01/07/2018 I.L.L ...
10/03/2026

~Awaash Magaalak Saay kee Salaam K/buxa
~Awaash Magaalah Xiinisssok Say kee Salaam k/buxa Asaakih Ayro 01/07/2018 I.L.L Awassh Magaalak Saay kee Salaam k/buxah Mihrarleela kee Magaalah Ayyunta Saay kee Salaam k/buxa Saqal Cajji Caamid Abdo Luk Foocat Nek Gexsittu waytah Tan 7to Addah Baaxoh Caddol Takku waytah Tan agat dooro Yangaloonuy Ximokraasih aw Baaxo Baxiini Gaarat Antiafaquk Ken xiinissam Xiqaah Baaxo Dadal Kee Biso maxcoh Doori Tigram Xiiqah yan xagar Elle Dooranam xiqanah Yanin Dooro gaba Yassagallonuh Awaash Magaalak Raagali Awdal Geytimak Dooro Karxi Beyaanamih Taama Aben.Anu Niini Doorok Aw Dirkik newqek
~sinii hay?
~Salaam Ittiyyoppiyah
#የአዋሸ ከተማ መስተዳድር ሰላምናፀጥታ ጽ/ቤት
በዛሬ ዕለት በቀን 1/07/2018 ዓ.ም በአዋሸ ከተማ መስተዳድር ሰላምና ፀጥታ የጽ/ቤት ባለሙያዎች ናየከተማ ነዋሪዎች ከፊታችን የሚካሄደው 7ተኛው ጠቅላላ አገር አቅፍ ምረጫ ለመሳተፍ የዲሞክራሲ መብት ከሆኑ አንዱ ዋናኛዉ ዜጎች የፖሊቲካ መብታቸውን ተጠቁመው ሊያሰተዳደራቸው የሚፈለጉት ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊ እድገት ብልፅግና የሚያረጋግጥ መንግሰት የሚመርጡት እና የሚሳተፉበት ምረጫ በመሆኑ የከተማችንነዋሪዎች የጽ/ቤት ባለሙያዎች በጋር በመሆን የተገኙት የአዋሸ ከተማ መስተዳድር ሰላምናፀጥታ ጽ/ቤት ሃላፊ ሀጂ ሃሚድ አብዶ በተገኙበት በራጌሌ ምረጫ ጣቢያ በአካል በመገኘት የምረጫ ካርድ ወስደዋል ።
እናንተሰ !!!
ሰላም ለሁለም ሰላም ለሁለም

ግጭት በመከላከል እና በመፍታት ሰላምን ማጽናት ለዘላቂ የሰላም ጉዞ🤝ግጭትን መከላከል እንዲሁም የተከሰቱትንም በዘላቂነት መፍታት እና ማሻጋር ለዘላቂ ሰላም የመጀመሪያው ወሳኝ እርምጃ ነው። ነ...
10/03/2026

ግጭት በመከላከል እና በመፍታት ሰላምን ማጽናት ለዘላቂ የሰላም ጉዞ🤝

ግጭትን መከላከል እንዲሁም የተከሰቱትንም በዘላቂነት መፍታት እና ማሻጋር ለዘላቂ ሰላም የመጀመሪያው ወሳኝ እርምጃ ነው። ነገር ግን ሁለንተናዊ እና ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው ግጭቱ ሲቆም ብቻ ሳይሆን ሰላምን ማጽናት ሲቻል ነው።

🕊 ሰላምን ማጽናት (Peace Consolidation) ማለት ከግጭት አፈታት አልፎ፣ በግጭት ምክንያት የጎደሉትን የማኅበራዊ መተማመን ድልድዮች እንደገና በመገንባት፣ በዜጎች ልቦና ውስጥ ሰላምን በጥልቀት መትከል ማለት ነው።

ይህ ሂደት ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል የሰላም ባለቤት እንዲሆን እና ግጭት እንዲፈጠር ምክንያት የሆኑትን የሀብት ሽሚያ፣ የፍትህ፣ የመልካም አስተዳደር ጉድለትና የኢኮኖሚ ሀብት እጥረቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ነው።

የሰላም ሚኒስቴርም ይህን ሽግግር ለማረጋገጥ ተቋማዊና ማኅበራዊ ጥንካሬን ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል። ነገር ግን ዘላቂ ሰላም የአንድ አካል ሥራ ሳይሆን እያንዳንዱ ዜጋ የሰላም ባለቤት በሚሆንበት ጊዜ የሚረጋገጥ ነው።

ስለሆነም ሁሉም አካል ለሰላም ማጽናት የሚያበረክተውን አስተዋፅኦ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።

ሰላም ለኢትዮጵያ!🕊

#ሰላም #ኢትዮጵያ peace and security

ሴቶች ሁለንተናዊ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ እና ሀገራዊ አንድነትን ለማጎልበት በሚደረጉ ጥረቶች ውስጥ ሚናቸው ከፍተኛ ነው። ሴቶች :-💫 የአካባቢያቸውን ሰላም በመጠበቅ💫 ልጆቻቸውን በመልካም ስ...
09/03/2026

ሴቶች ሁለንተናዊ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ እና ሀገራዊ አንድነትን ለማጎልበት በሚደረጉ ጥረቶች ውስጥ ሚናቸው ከፍተኛ ነው።

ሴቶች :-
💫 የአካባቢያቸውን ሰላም በመጠበቅ
💫 ልጆቻቸውን በመልካም ስነ ምግባር ኮትኩተው በማሳደግ እና
💫 ሰላም ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶችን በመደገፍ ረገድ ያላቸው ሚና አይተኬ ነው።

ሴቶች ሰላምን ለማስፈን በተፈጥሮ የተሰጣቸው ፀጋ እና ጥበብ ከፍተኛ በመሆኑ ይህን ጥበባቸውን ለሰላም ግንባታ ለማዋል መስራት ይጠበቅባቸዋል።

የሰላም ሚኒስቴር ዘላቂ ሰላምንን ለማረጋገጥ እና ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባት እንዲዳብር በሚያደርገው እንቅስቃሴ ውስጥ የሴቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን በመረዳት በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።

ሰላም ለኢትዮጵያ! 🕊

Hwaash Magaalak Saay kee Salaam k/buxa~Hwash Caxah Alsa~20/06/2018 I.L.LGabbi Rasih xintok Hawaash magaalah xiinissok  x...
27/02/2026

Hwaash Magaalak Saay kee Salaam k/buxa

~Hwash Caxah Alsa~20/06/2018 I.L.L

Gabbi Rasih xintok Hawaash magaalah xiinissok xinto xagortiiy Poolis miraaciinuu kee poolis Adoytiitiiy Poolis Qokolih caylaay fixixisa Qandeey Hawaash fanti Qaleh Daqaarak poolis miraaciinuu kee poolis Adoytit sittalluk Gacak Future Taddiira Qax meqe Gurral Gexisen.

24/02/2026

ኢትዮጵያዊነት፦
🎯 በብዙ ኅብር ያሸበረቀ
🎯 ብዝኃነትን በውስጡ ያቀፈ
🎯 አንድ ዓይነትነትን የማይጠይቅ አንድነት
🎯 በአኩሪ ታሪክ የከበረ የወል ማንነታችን
🎯 በእሴቶች፣ ባህሎች፣ ቋንቋዎች፣ መልክዓ ምድሮች እና አኩሪ ማንነቶች የደመቀ አንድነት ነው።

ዜጎቿም፦
👉🏿 የጋራ አኩሪ ታሪክ
👉🏿 የጋራ ማኅበራዊ እሴቶች
👉🏿 የጋራ ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ ሀብቶች
👉🏿 በደም የተሳሰረ ኅብረ-ብሔራዊ ማንነት አሏቸው።

እኛ ኢትዮጵያዊያን፡-
🗝 በርካታ የወል ማንነቶች ያሉን
🗝 በጋራ የመበልፀግ ፀጋ እና ዕድል ያለን
🗝 የተጋመደ የጋራ ሀገራዊ ማንነት ያለን ህዝቦች ነን።

የወል ማንነታችን የሆነውን ኢትዮጵያዊነታችንን ያገኘነው የግዛት አንድነት የምንጋራ ሕዝቦች በመሆናችን ብቻ ሳይሆን በብዙ ተጋድሎ፣ በደም የፀና የጋራ ታሪክ እንዲሁም የደም ትስስር ያለን ሕዝብ በመሆናችን ነው።

ከተናጠል እና ቡድን ማንነት ጎን ለጎን መሄድ የሚችሉ ተመጋጋቢ፣ የአንዱ መኖር ለአንዱ ጥቅም እና አቅም የሚሆንበት ነው።

የኃይማኖት፣ የባህል፣ የፖለቲካ እና የአመለካከት ልዩነቶች የነበሩ እንዲሁም ሁል ጊዜም የሚኖሩ ስለሆኑ በነዚህ ሳይወሰኑ የጋራ ማንነት የሆነውን ሀገራዊ የወል ማንነት በማጠናከር ለጋራ ሰላም እና ብልፅግና በአብሮነት መቆም አሁን ያለንበት ጊዜ እና ሁኔታ የሚፈልገው ነገር ነው።

ሰላም ለኢትዮጵያ! 🕊
-------------------

The Ministry of Peace established to prevent and resolve conflicts, to bring equitable development among the regions and to create stable nation.

 #አዋሽ ከተማ መስተዳድር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ነጠላ ትርክቶችን በአሰባሳቢ የወል ትርክት ለመተካት በሀገር ደረጃ በመንግሥትም አቅጣጫ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራበት ያለ ተግባር ነው።...
19/02/2026

#አዋሽ ከተማ መስተዳድር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት
ነጠላ ትርክቶችን በአሰባሳቢ የወል ትርክት ለመተካት በሀገር ደረጃ በመንግሥትም አቅጣጫ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራበት ያለ ተግባር ነው።

የወል ማንነትን የሚያጠናክሩ እሴቶችን
🖊ማጎልበት
🖊ለትውልድ ማስተላለፍ እና
🖊ማኅበራዊ ግንኙነትን ማጠናከር ናቸው።

🕊 አስተማማኝ ሰላምን ለመገንባት እንዲሁም ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሁሉም ኢትዮጵያዊ የጋራ ማንነት የሆነውን ኢትዮጵያዊነትን ከፍ ማድርግ አስፈላጊ ነው።

🕊 በሀገራዊ አንድነት የሚያሰባስበንን የጋራ ትርክት ለመገንባት ዋና ዋና ጉዳዮችን ከሀገራችን ታሪካዊ እና ተፈጥሮአዊ እውነታዎች ጋር አጣጥሞ መረዳትም እንዲሁ ተገቢ ነው።

🕊 ሀገራዊ ምክክርን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት ፕሮግራሞች የሀገር አንድነትን የሚያስተሳስሩ ታላላቅ የልማት ፕሮጀክቶች እና የልማት ትልሞችን ማሳካት ሌላው የአሰባሳቢ ትርክት ማጎልበቻ መንገድ ነው። ለዘላቂ ሰላም ግንባታ እና ለብሔራዊ መግባባትም ጉልህ አስተዋፅኦም ያበረክታሉ፡፡

ሰላም ለኢትዮጵያ! 🕊

Address

Hawash Subah Kilo
Awash

Telephone

+251910230055

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawash Ma/xi/ saay kee salaam k/buxa አዋሽ ከተማ መስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category