22/03/2022
የተቸገረን ሁሉ መርዳት የበጎነት ከፍታ ነው!
የአርብ ጉዞ ወደ አሚበራ ወረዳ ይጠብቁን
በጎነት ማለት ሁሌም ገደብ የሌለው ወራጅ ውሀ ነው
ልክ በጎነት በሚያስፈልግበት ቦታ ሁሉ በመገኘት አለሁ በማለት መደገፍና ለዕርዳታው የሚያስፈልገውን ብቻ ሳይሆን ከሚያስፈልገው በላይ አድርጎ ቅን ልብን ማሳየት ማለት ነው።