Husamedin issa "ሁሳመዲን ኢሳ"

Husamedin issa "ሁሳመዲን ኢሳ" Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Husamedin issa "ሁሳመዲን ኢሳ", Lawyer & Law Firm, Asosa.

🌙✨EID MUBAREK 1447✨🌙
19/03/2026

🌙✨EID MUBAREK 1447✨🌙

RAMADAN MUBARAK''1447 ℎ𝑖𝑗𝑟𝑎''
17/02/2026

RAMADAN MUBARAK
''1447 ℎ𝑖𝑗𝑟𝑎''

 '' 🛣    "በግልገል በለስ ከተማ ለተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡ አስተዋጽኦ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ።(ግልገል በለስ ፣ለታህሳስ 23/2018) በግልገል በለስ ከተ...
01/01/2026

'' 🛣
"

በግልገል በለስ ከተማ ለተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡ አስተዋጽኦ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ።

(ግልገል በለስ ፣ለታህሳስ 23/2018) በግልገል በለስ ከተማ አስተዳደር ለተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ የማህበረሰቡ አስተዋጽኦ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ።

የግልገል በለስ ከተማን ጽዱ፣ውብ፣ ማራክና ለነዋሪዎቿ ሚቹ ለማድረግ ለተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ የሚውል ገቢ ለማሰባሰብ የተቋቋመው ግብረ ሃይል በርካታ የገቢ ማሰባሰብ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።

ቀጣይ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 1 ስዓት ጀምሮ "ኑ ግልገል በለስ ከተማን በጋራ እናልማ" በሚል መሪ ሃሳብ የ3 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በማካሄድ ገቢ ለማሰባሰብ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

የከተማ አስተዳደሩ እና አካባቢው ነዋሪዎችም ለጎዳና ሩጫው የተዘጋጀውን ትሸርት በመግዛት ሩጫው ላይ በመሳተፍ የዚህ ታሪካዊ ልማት ተሳታፊ እንድትሆኑ የከተማ አስተዳደሩ የልማት ጥሪውን አቅርቧል።

"ኑ ግልገል በለስ የህዳሴው በር ከተማን በጋራ እናልማ!!!"



Address

Asosa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Husamedin issa "ሁሳመዲን ኢሳ" posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share