12/05/2025
የወንጀል ክስ መቃወሚያ (objection to the charge)የወንጀል ስነ ስርአት ህግ ቁጥር አንቀጽ ፣130 የክሱን ማመልከቻ ስለመቃወም ሀ.በዚሁ ነገር ክስ በሌላ ፍርድ ቤት ተጀምሮ በቀጠሮ ያለ መሆኑን ወይም ለ.በዚሁ ክስ ቀድሞ ተከሶ ነጻ የወጣ ወይም የጥፋተኝነት ውሳኔ የተስጠበት ሐ.ክስ የቀረበበት ወንጀል በይርጋ ህግ የታገደ ወይም በምህረት አዋጁ ምህረት ይቅርታ የተደረገለት መ.ከሌሎች ወንጀለኞች ጋር በተከስስ ጊዜ ለብቻው ከሌሎች ተነጥሎ ባይታይለት የሚጎዳ መሆን። ሠ.ክሱን ለማቅረብ በህጉ መስረት ፈቃድ ያልተስጠ መሆኑ ረ.ለሌላው ችሎት የቀረበው ክስ ሳይፈጸም በዚህ የወንጀል ክስ ውሳኔ ሊስጥ የማይገባ መሆኑ። ስ.ለፈጸማቸው ተግባሮች ሀላፊ የመሆን በተመለከተ በ131 በተመለከተ መስረት