Tewodros Shiferaw Law Office

Tewodros Shiferaw Law Office we provide legal services, including but not limited to, oral and written legal advice, preparation

06/04/2026
02/04/2026

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 ሆኖ ፀድቋል።

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ  አገልግሎት ሶስት የውክልና አይነቶችን ማለትም የጠበቃ:የቤተሰብ እና የአስተዳደር ውክልናዎችን    መስጠት የሚፈልጉ ተገልጋዮች ወደተቋሙ መምጣት ሳይጠበቅባቸው ባ...
01/04/2026

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ሶስት የውክልና አይነቶችን ማለትም የጠበቃ:የቤተሰብ እና የአስተዳደር ውክልናዎችን መስጠት የሚፈልጉ ተገልጋዮች ወደተቋሙ መምጣት ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ሆነው አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ ማድረጉ ይታወቃል።
ተገልጋዮች የቴሌሳይን መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር በማውረድ ቀጥሎ በቀረበው ቅደም ተከተል መሠረት አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።
መረጃው የተቋሙ ነው

30/03/2026

Address

Bole Road
Addis Ababa
1000

Telephone

+251911756978

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tewodros Shiferaw Law Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tewodros Shiferaw Law Office:

Share