Hibir Ethiopia Democratic Party

Hibir Ethiopia Democratic Party Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hibir Ethiopia Democratic Party, Legal, Addis Ababa.

አቶ አበራ በቀለ... የኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምርጫ ክልል 8 ለህዝብ ተወካይዎች ምክር ቤት እጩ ሆነው ቀረቡ...ምርጫ ክልል 8 የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 እና 10...
22/03/2026

አቶ አበራ በቀለ... የኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምርጫ ክልል 8 ለህዝብ ተወካይዎች ምክር ቤት እጩ ሆነው ቀረቡ...ምርጫ ክልል 8 የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 እና 10 እንዲሁም የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 እና 6ን ያጠቃልላል ::

እንኳን ለ1,447ኛው ኢድ-አል-ፈጥር..በዓል አደርሳችሁ... አደረሰን ኅብር ኢትዮጵያ
20/03/2026

እንኳን ለ1,447ኛው ኢድ-አል-ፈጥር..በዓል አደርሳችሁ... አደረሰን
ኅብር ኢትዮጵያ

19/03/2026
18/03/2026

እኛ የምርጫ ፓርቲዎች ነን ከምርጫ ውጪ የሚመጣ ለውጥ አገር አጥፊ ከመሆን የዘለለ ውጤት አይኖረውም ... እኔ አውቅልሃለው የሚል የፖለቲካ ዘመን ያረጀ-ያፈጀ እና ጊዜው ያለፈበት ተምልሶም የማይመጣ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ... በምርጫ ውስጥ ያለንን ተሳትፎ እና ትግል አጠናክረን እንቀጥላለን !

የትምህርት ፖሊሲን በተመለከተ ኅብር ኢትዮጵያ ምን ይዞ ቀረበ....‎ፋና መድረክ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የትምህርት ፖሊሲ በተመለከተ ያደረገውን የክርክር መድረክ በቅርብ ቀን ይጠብቁ #ኅብር ኢት...
17/03/2026

የትምህርት ፖሊሲን በተመለከተ ኅብር ኢትዮጵያ ምን ይዞ ቀረበ....‎ፋና መድረክ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የትምህርት ፖሊሲ በተመለከተ ያደረገውን የክርክር መድረክ በቅርብ ቀን ይጠብቁ
#ኅብር ኢትዮጵያ

14/03/2026

#...

03/12/2025

ራዕይአችን
በአገሬ መተክሎች ላይ በቆሙ የግለሰብ ነጻነት፣
ማህበራዊ ፍትህ የሰፈነባት፣ የህግ የበላይነት የተከበረባት፣
ዘላቂ ሠላም የነገሰባት፣
የህዝብ ፍትሃዊ ልማት ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት፣
ዜጎች በመከባበርና በመተባበር መብትና ነጻነታቸው ተከብሮ የሚኖሩባት፣
ዘመኑን የሚመጥን የፖለቲካ አስተሳሰብ ላይ የተመሰረተች ጠንካራ ኢትዮጵያን በሚቀጥሉት 14 ዓመታት እውን ሆና ማየት ነው!

ኅብር ኢትዮጵያ!
03/12/2025

ኅብር ኢትዮጵያ!

03/12/2025

Address

Addis Ababa
1111

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hibir Ethiopia Democratic Party posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category