Urim and Thummim - ኡሪም እና ቱሚም

Urim and Thummim - ኡሪም እና ቱሚም Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Urim and Thummim - ኡሪም እና ቱሚም, Legal, Addis Ababa.

መንፈሳዊ መዝሙሮችን፣ ስብከቶችንና ዜናዎችን በዚህ ገጽ ያገኛሉ።
[email protected]
YouTube channel:- subscribe
https://youtube.com/?si=QGzEkQiAqI8a6-uG

Telegram
https://t.me/urim80

በያለችሁበት የአለም ክፍል ሁሉ የጌታ ሠለምና ፀጋው ይብዛላችሁ በጌታ በተሰቦቼ በእግዚአብሔር እርዳታ ሎምብ እሆነ በሚል ርዕሰ ቁጥር- 2 የሀድይሳ  መዝሙር አልበም ስራ አጠናቅቄአለሁ   በቅ...
25/12/2025

በያለችሁበት የአለም ክፍል ሁሉ የጌታ ሠለምና ፀጋው ይብዛላችሁ በጌታ በተሰቦቼ
በእግዚአብሔር እርዳታ ሎምብ እሆነ በሚል ርዕሰ ቁጥር- 2 የሀድይሳ መዝሙር አልበም ስራ አጠናቅቄአለሁ በቅርብ ቀን ወደ እናንተ ይደርሳል!
መዝሙሮቼን የምተገኙት አማራጭ
በዩቲዩብ👉 Teshale Fantu official
በ iTune 👉Teshale fantu
በ face book ይለቀቃሉ
የዩቲዩብ ቻናል Subscribe በማድረግ አብራችሁ አገልግሉ ለብዙዎች እንድደርስ ሼር አድርጉ። ብሩካን ናችሁ
👉https://psee.io/8hksxc

በቻይና ፕሮቴስታንቶች በመከራ ውስጥ እያበቡ ነው‼️ፓስተር ዋንግ ዪ ደግሞ በብዙ ዋጋ መክፈል በሀገሪቱ ብርቱ የወንጌል ተጋድሎ እያደረገ ያለ መጋቢ ነው። ቻይና ለክርስትና ከባድ ከሆኑ ሀገራት...
30/11/2025

በቻይና ፕሮቴስታንቶች በመከራ ውስጥ እያበቡ ነው‼️

ፓስተር ዋንግ ዪ ደግሞ በብዙ ዋጋ መክፈል በሀገሪቱ ብርቱ የወንጌል ተጋድሎ እያደረገ ያለ መጋቢ ነው። ቻይና ለክርስትና ከባድ ከሆኑ ሀገራት መካከል ተጠቃሽ ነች። በመከራ ውስጥ የሚሰራ ወንጌል ግን እያደገ ነው።

በድጋሚ አዋርዱ ላይ ወንጌል ተሰበከ 🥰"የስኬቴ ሚስጥር ኢየሱስ ነው...ኢየሱስ ጌታ ነው !"( Abenis World በቲክቶክ አዋርድ ከተናገረው ) 🔥
29/11/2025

በድጋሚ አዋርዱ ላይ ወንጌል ተሰበከ 🥰
"የስኬቴ ሚስጥር ኢየሱስ ነው...ኢየሱስ ጌታ ነው !"
( Abenis World በቲክቶክ አዋርድ ከተናገረው ) 🔥

ስፖርተኛ ሎዛ አበራ እንዲህ አለች፦ ሞት ላይ ሥልጣን ያለው ስም መቃብርን የሚፈነቅል ስም አጋንንት የሚፈሩት ስም በሽታ የማይቋቋመው ስም  #ኢየሱስ
29/11/2025

ስፖርተኛ ሎዛ አበራ እንዲህ አለች፦

ሞት ላይ ሥልጣን ያለው ስም

መቃብርን የሚፈነቅል ስም

አጋንንት የሚፈሩት ስም

በሽታ የማይቋቋመው ስም

#ኢየሱስ

ጌታን ተቀበሉ !👏በቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ለመለሸለም ወደ መድረክ የወጣችው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዝዳንት  አርቲስት ማስተዋል ወንድወሰን "በህይወታችሁ ለውጥ ማምጣት ከፈለ...
29/11/2025

ጌታን ተቀበሉ !👏
በቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ለመለሸለም ወደ መድረክ የወጣችው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዝዳንት አርቲስት ማስተዋል ወንድወሰን "በህይወታችሁ ለውጥ ማምጣት ከፈለጋችሁ ጌታን ተቀበሉ" ብላለች።

ከኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን የመጡ ወጣት ሚስዮናዊያን የቤተ ክርስቲያኒቱን ዋና ጽሕፈት ቤት ጎበኙ***ከኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን (Norwegian Lutheran Mission) የመጡ ወጣት ሚ...
13/11/2025

ከኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን የመጡ ወጣት ሚስዮናዊያን የቤተ ክርስቲያኒቱን ዋና ጽሕፈት ቤት ጎበኙ
***
ከኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን (Norwegian Lutheran Mission) የመጡ ወጣት ሚስዮናዊያን የቤተ ክርስቲያኒቱን ዋና ጽሕፈት ቤት ጎበኝተዋል። በጉብኝታቸው ወቅት የቤተ ክርስቲያኑቱ የልጆችና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር የሆኑት ቄስ ወንድማገኝ ኡዴሳ ለወጣቶቹ አቀባበል አድርገውላቸው:
ስለ ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ምስረታ፣ ታሪክና አሁናዊ የወንጌል እና የልማት እንቅስቃሴ ገለጻ አድርገዋል። አያይዘውም በመምሪያው በኩል በልጆችና በወጣቶች አገልግሎት ዙሪያ በስልታዊ መንገድ ተቀርጸው እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን እና መልካም ተሞክሮዎችን አካፍለዋል። በመጨረሻም በኢትዮጵያ ስለሚኖራቸው ቆይታ እና ስለሚኖራቸው አገልግሎት ፀሎት አድርገውላቸዋል።

የኖርዌጂያን ሉተራን ሚስዮን በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የወንጌል አገልግሎት
በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የሚስዮን ተቋማት ውስጥ አንዷ ስትሆን ከ1948እኤአ ጀምሮ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር በሁለንተናዊ አገልግሎት አብሮ እየሰራች ያለች ከቀደምት እና መስራች የሚስዮን ተቋማት አንዷ ናት፡፡
***
***
Dargaggoonni Dhaabbata Misiyoonii Lutaraanii Noorweey irraa dhufan Waajjira Muummee WKWWMYI Daawwatan
***
Dargaggoonni Dhaabbata Misiyoonii Lutaraanii Noorweey irraa dhufan Waajjira Muummee WKWWMYI daawwataniiru.
Daarektarri Qajeelcha Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa WKWWMYI Lubni Wondmagegn Udessa dargaggoota waajjiratti erga simatanii booda, waa'ee hundeeffama, seenaa, fi sochii Wangeelaa fi misoomaa WKWWMYI yeroo ammaa dargaggootaaf ibsa kennaniiru. Kana malees hojii fi muuxannoo gaggaarii gama tajaajila ijoollee fi dargaggootaatiin bifa tarsiimawaa ta'een irratti hojjatamaa jiru qoodaniiru. Dhuma irrattis, waa’ee turtii fi tajaajila biyyattii keessatti qabaniif kadhannaa godhaniiruuf.

Dhaabbatni Miisiyoonii Lutaraanii Noorweey, dhaabbata miisiyoonotaa kan jalqabaa fi hundeessitoota waldattii keessaa tokko yoo ta’u, bara 1948 irraa eegalee tajaajila hundagaleessa irratti WKWWMYI waliin hojjechaa jira.
***
*** NLM Youth Visited the Headquarters of the EECMY
==+
Young missionaries from the Norwegian Lutheran Mission visited the headquarters of the EECMY. Rev. Wondmagegn Udessa, the director of the church's Children and Youth Ministry Department, welcomed the young missionaries in the office and gave a presentation to the youth about the establishment, history, and

ቁርአን ክርስቲያን አደረገኝ ‼አንድ ቀን "ኢየሱስ አምላክ አይደለም" እያልኩ በአደባባይ ስሰብክ ነበር። ከዚያም ሲሰሙኝ ከነበሩት መካከል አንዲት ሴት "ኢየሱስ ራሱ ማነው" ብላ ጠየቀችኝ። ስ...
05/11/2025

ቁርአን ክርስቲያን አደረገኝ ‼

አንድ ቀን "ኢየሱስ አምላክ አይደለም" እያልኩ በአደባባይ ስሰብክ ነበር። ከዚያም ሲሰሙኝ ከነበሩት መካከል አንዲት ሴት "ኢየሱስ ራሱ ማነው" ብላ ጠየቀችኝ። ስለዚህ ከዚያ ሰአት ጀምሮ ስለኢየሱስ ብዙ ለማወቅ ማሰብ ጀመርኩ። መጀመር ያለብኝም ከቁርአን እንደሆነ ስለተሰማኝ ከቁርአን ጀመርኩ።

👉በቁርአን 114 ሱራዎችና 6666 አያዎች አሉ

👉የሚገርመው ግን በቁርአን ውስጥ የኢየሱስ ስም 25 ጊዜ የተፃፈ ሲሆን በእስልምና የነብያት መደምደሚያ የተባለው ነብዩ መሐመድ እንኳን 4 ጊዜ ብቻ ነው የተጠቀሱት።

◉ ግን ለምን ይሆን የእስልምና ዋነኛ ነብይ ከሆነው በላይ የኢየሱስ ስም የተጠቀሰው ??
◉ቁርአን ከመሐመድ በላይ ስለኢየሱስ መናገር የፈለገው ለምንድነው ??

👉በቁርአን አንድም የሴት ስም አልተጠቀሰም። የመሐመድ እናት አልተጠቀሰችም፤ ሚስቶቹ አልተጠቀሱም፤ ግን የሚገርመው የኢየሱስ እናት ማርያም በቁርአን ውስጥ ስሟ የተፃፈ ብቸኛዋ ሴት ናት።

◉ግን ለምን ይሆን ቁርአን የኢየሱስን እናት ብቻ የጠቀሰው ??
◉ ለምንድነው ቁርአን ትኩረቱ ኢየሱስ ላይ የሆነው ??

👉ቁርአን በሱራ 3:45-55 ውስጥ ስናነብ
ኢየሱስ
➜የእግዚአብሔር ቃል
➜የእግዚአብሔር መንፈስ
➜እና መሲሕ እንደሆነ ይናገራል

👉የሚገርመው ግን ታላቁ ነብይ መሐመድ የእግዚአብሔር ቃል አይደለም፣ የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም፣ እንዲሁም መሲህ አይደለም።

👉በቁርአን ውስጥ

➜ኢየሱስ በህፃንነቱ ወይም ከተፈጥሯዊ ዕድሜ ቀድሞ ማውራት እንደጀመረ ይናገራል

➜ኢየሱስ ከጭቃ ወፍ ሰርቶ ለወፏ ሕይወት እንደሰጠ ይናገራል

➜ኢየሱስ በሽተኞችን እንደፈወሰ ይናገራል

➜ኢየሱስ ሙታንን እንዳስነሳ ይናገራል

➜ኢየሱስ ሳይሞት ወደሰማይ እንዳረገ ይናገራል

➜አሁንም በሰማይ ህያው ሆኖ እንዳለና ዳግም ተመልሶ እንደሚመጣ ይናገራል

👉ነገር ግን ስለታላቁ የእስልምና ነብይ እንዲህ አይልም

➜መሐመድ በህፃንነቱ ማውራት አልጀመረም

➜መሐመድ ከጭቃ ወፍ ሰርቶ ሕይወት መስጠት አልቻለም

➜መሐመድ በሽተኞችን አልፈወሰም ፤ አንድስ እንኳን!!!

➜መሐመድ ሙታንን አላስነሳም ፤ ኸረ እንዲያውም እራሱ ሞቷል።

➜ መሐመድ ሳይሞት ወደሰማይ አላረገም ፤ በመቃብር በስብሷል

➜ መሐመድ አሁን ህያው አይደለም ፤ ተመልሶም አይመጣም

🔹በነዚህ በሁለቱ ነብያት መካከል ትልቅ ልዩነት አለ ማለት ነው። በመካከላቸው ይኸን ያህል ከፍተኛ ርቀት እንዴት ሊኖር ቻለ ??

➜በዚህ ሀሳብ ተሞልቼ

🔹ቁርአን ወዳስተማረኝ ወደ ኮሌጅ መምህሬ ሄጀ አምላክ አፅናፈ አለሙን እንዴት እንደፈጠረ ስጠይቀው በቃሉ እንደፈጠረ ነገረኝ።

🔹አሁን ጥያቄዬ "ቃል ፈጣሪ ነው ወይስ ፍጡር" የሚል ሆነ፤ ቁርአኔ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ቃል እንደሆነ ይናገራል።

🔹መምህሬ ቃል ፈጣሪ ነው ካለ ኢየሱስ ፈጣሪ ነው ማለት ነው።
ፍጡር ነው ማለትም አይችልም ፤ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ዘላለማዊ ነው።

🔹ስለዚህ መምህሬ ግራ ስለገባው "ቃል ፍጡርም ተፈጣሪም አይደለም" ከዚህ ውጣ አለኝ።

🔹እኔም ቃል ፈጣሪም ፍጡርም ካልሆነ ክርስቲያኖች ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ማለታቸው ልክ ነው አልኩት።

🔹መምህሬም ተናዶ "ቃል የእግዚአብሔር ልጅ ከሆነ" የእግዚአብሔርን ሚስት አሳየኝ ምክንያቱም ያለሚስት ልጅ መውለድ አይቻልም አለኝ"።

🔹እኔም ቁርአን "እግዚአብሔር ያለ አይን ማየት ፤ ያለ ምላስም መቅመስ እንደሚችል ከተናገረ ያለሚስት ልጅ የማይወልድበት ምንም ምክንያት የለም አልኩት።

የአለም ቤዛ እየሱስ እንጂ ማርያም አይደለችም ‼️በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የዓለም ቤዛ ኢየሱስ እንጂ ማርያም አይደለችም በማለት ይፋ አደረገች።የማርያምን ተሳትፎ ለመግለጽ አ...
05/11/2025

የአለም ቤዛ እየሱስ እንጂ ማርያም አይደለችም ‼️

በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የዓለም ቤዛ ኢየሱስ እንጂ ማርያም አይደለችም በማለት ይፋ አደረገች።

የማርያምን ተሳትፎ ለመግለጽ አብሮ አዳኝ "co-redemptrix ማለት ፈጽሞ ተገቢ አይደለም በማለት ገልጻለች።

የኢየሱስ አስታራቂነትን(ምልጃን) ብቸኛ እና ማንም የማይጋራው እንደሆነ ገልጸው፤ ኢየሱስ ብቸኛ አስታራቂ ነው፤ በማለት Mediatrix ፍጹም አምላክ እና ፍጹም ሰው ለሆነ ለኢየሱስ የተገባ ነው።

ሙሉውን ለማንበብ ከፈለጋችሁ ሊንኩ ኮሜንት ላይ አለ።
የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ጌታ ነው✝️

 #ኤሪካ ኪርክ የባሏን ቻርሊ ኪርክ ትምህርት ቤት በቺካጎ ለመገንባት የ175 ሚሊዮን ዶላር ውል በመፈረም  #አሜሪካንን አስደነገጠች።  #ለወላጅ አልባ እና ቤት ለሌላቸው ተማሪዎች ታስቦ የሚ...
29/10/2025

#ኤሪካ ኪርክ የባሏን ቻርሊ ኪርክ ትምህርት ቤት በቺካጎ ለመገንባት የ175 ሚሊዮን ዶላር ውል በመፈረም #አሜሪካንን አስደነገጠች። #ለወላጅ አልባ እና ቤት ለሌላቸው ተማሪዎች ታስቦ የሚገነባ አዳሪ ትምህርት ቤት ይሆናል።

  1000074396082የተወደደ ወንድማችን ዘማሪ ዳዊት አባይነህ በጤናው እክል ስለገጠመዉ  በአስቸኳይ ከኢትዮጵያ ዉጪ ህንድ ሀገር ሄዶ እንዲታከም በዶክተሮች ቦርድ ስለታዘዘ ለሕክምና የተጠ...
21/10/2025


1000074396082
የተወደደ ወንድማችን ዘማሪ ዳዊት አባይነህ በጤናው እክል ስለገጠመዉ በአስቸኳይ ከኢትዮጵያ ዉጪ ህንድ ሀገር ሄዶ እንዲታከም በዶክተሮች ቦርድ ስለታዘዘ ለሕክምና የተጠየቀው ገንዘብ ከአቅሙ በላይ በመሆኑ በመላው ዓለም ያላችሁ ሰዎች የምንችለውን በማድረግ ለወንድማችን እንድረስለት።
ዴቫዬ እግዚአብሔር ፍጹም ፈዉስ ይስጥህ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Urim and Thummim - ኡሪም እና ቱሚም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category