Nuru Mekuria

Nuru Mekuria Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nuru Mekuria, Legal, Addis Ababa.

14/11/2023

Yemen's Houthi Rebel Movement took over government power in 2015 after succesfully overthrowing the Hadi government by armed strugle.

ምን ለማለት ኖ ፣ what the PM today for the parliament ከቀዝቃዛው የአለም ጦርነት በኋላ ሲሉ የገለፁት is not true!

09/01/2021
09/01/2021

⤵ የሱዳን ወረራ እብሪት የመጨረሻ እጣፋንታው

▶በነገራችን ላይ (1969‐1970 ዓ/ም) የዜይድ ባሬ ጦር ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት የሀረርና ድሬዳዋ ከተሞችን ጨምሮ እስከ ምዕራብ ሀረርጌ አዋሽ ድረስ ያለውን የኢትጵያ ግዛት በሃል ተቆጣጥሮ ይዞ ነበር።
▶ሆኖም ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ በብሄርና የሀይማኖት ክፍፍል እየተዳከመች ትሄዳለች በሚል ተስፋ የራሱን ጥረት እያደረገ ቢቆይም ነገርዮው የተገላቢጦሽ ሆነና ኢትዮጵያ በኩል ከባድ የመልሶ ማጥቃት የጦር ዝግጅት ሲደረግ በማየቱ ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት በርግጎ እግሬ አውጪኝ በሚል ከኢትዮጵያ ግዛት ፈርጥጦ ወጥቷል።
▶ያው በመጨረሻም የሽሽት ፍርጠጣው በጀግናው የኢትዮጵያ ጦር እገባበት ገብቶ ከመቀጣት ያላስጣለው ቢሆንም ማለት ነው።

🔄የአሁኑ የሱዳን የወራሪነት እብሪት የመጨረሻ እጣፋንታው ከዚሁ የዜይድ ባሬ ወረራ የተለዬ እንደማሆን እገምታለሁ።

09/01/2021

⤵ የሱዳን የወራሪ እብሪት የመጨረሻ እጣፋንታ

▶በነገራችን ላይ (1969‐1970 ዓ/ም) የዜይድ ባሬ ጦር ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት የሀረርና ድሬዳዋ ከተሞችን ጨምሮ እስከ ምዕራብ ሀረርጌ አዋሽ ድረስ ያለውን የኢትጵያ ግዛት በሃል ተቆጣጥሮ ይዞ ነበር።
▶ሆኖም ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ በብሄርና የሀይማኖት ክፍፍል እየተዳከመች ትሄዳለች በሚል ተስፋ የራሱን ጥረት እያደረገ ቢቆይም ነገርዮው የተገላቢጦሽ ሆነና ኢትዮጵያ በኩል ከባድ የመልሶ ማጥቃት የጦር ዝግጅት ሲደረግ በማየቱ ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት በርግጎ እግሬ አውጪኝ በሚል ከኢትዮጵያ ግዛት ፈርጥጦ ወጥቷል።
▶ያው በመጨረሻም የሽሽት ፍርጠጣው በጀግናው የኢትዮጵያ ጦር እገባበት ገብቶ ከመቀጣት ያላስጣለው ቢሆንም ማለት ነው።

🔄የአሁኑ የሱዳን የወራሪነት እብሪት የመጨረሻ እጣፋንታው ከዚሁ የዜይድ ባሬ ወረራ የተለዬ እንደማሆን እገምታለሁ።

ይህን አይነቱን ዘግናኝ ኢሰባዊ የዘር ጭፍጨፋና እልቂት (Genocide) ለመከላከል የቀረበውን ጥያቄ ትክክል አይደለም ሲሉ የሚከራከሩ ሰዎች ጋር አብሮ እንደመኖር ምንስ ከባድ ነገር ሊኖር ይ...
24/12/2020

ይህን አይነቱን ዘግናኝ ኢሰባዊ የዘር ጭፍጨፋና እልቂት (Genocide) ለመከላከል የቀረበውን ጥያቄ ትክክል አይደለም ሲሉ የሚከራከሩ ሰዎች ጋር አብሮ እንደመኖር ምንስ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል? We all, thinking as a humanbeing, how could be possible to justify such a grave Genocide?

20/12/2020

እውነቱን ለመናገር አማራ በማንነቱ እስካሁን ጥቃት ያልደረሰበት ክልል ቢኖር አፋር ብቻ ነው። የአፋር ወንድሞቻችን በክፉ ጊዜ ከጎናችን በመቆም ላሳዪን ፍቅር ፣ መተሳሰብና ወንድማማችነት እውነተኛ ከልብ የመነጬ አክብሮት እና ምስጋና (credit) መስጠት ያስፈልገዋል ‐ ውለታ ቢስ ልንሆን አይገባም።

አሁንም ሆነ ወደፊት በግንኙነታች የምናደርገው ነገር ሁሉ ይሄን ትልቅ ወንድማማችነትና ውለታ ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን አለበት።

በበኩሌ መረጃው ባይኖረኝም በአንዳንድ የአፋር ወንድሞቻችን እየተባለ ያለው ነገር በእርግጥም እውነት ከሆነ ማለቴ ነው።

አፋሮች የአማራ የምንጊዜም የልብ ወዳጆች ስለመሆናች በተግባር ያረጋገጡ ወንድም ህዝቦች ናቸው😍😻

28/11/2020

ምንጊዜም ቢሆን ጦርነት ለአማራ የተሻለው የመደራደሪያ አቅም ነው👈

28/10/2020

ከብዙ የታሪክ አዋቂዎች ጠይቄ እና ከታሪክ ድርሳናት አንብቤ መረዳት እንደቻልኩት የአማራ መነሻ ህዝቦች ቤተ‐አማራዎች ናቸው።

ጥንታዊ ቤተ‐አማራዎች መኖሪያቸው በአሁኑ አማራ ክልል ደ/ወሎ እና ከፊል ሰሜን ሸዋ ነው።

ጥንታዊ ቤተ‐አማራዎች በዙሪያቸው የነበሩ ሌሎች ህዝቦችን በወቅቱ በደረሱበት የተሻለ ሥልጣኔና ድስፕሊናቸው በመማረክ አስገብረው ከነገሱ በኋላ ሌሎች ማንነቶችን በቤተ‐አማራ ማንነት ተተክተው እንድዋጡ (ማለትም ሌላ ማንነቶችን ሜልት አድርጎ በማጥፋት) ባደረጉበት አኳኋን የአሁኑ ግራንድ አማራ ማንነት (present Amhara Identity as created by Construction Theory) ስለመፍጠራቸውና ስለመፈጠሩ ይነገራል።

ይህም ሊሆን የቻለው ጥንታዊ ቤተ‐አማራዎች ከሌሎች የተሻለ ቀደምት የአእምሮ ብስለትና ጀግንነት የነበራቸው በመሆኑ ምክንያት ስለመሆኑ አያጠያይቅም።

«ብዙ አትብሰል እያደር እያረርክ ትሄዳለህ» የሚለው የአገሬ ሰው አባባል ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተመሳስሎብኝ ነው።

ማስታወሻ: ‐ ለበለጠ ማብራሪያ ከታች Comment ላይ የፃፍኩትን ማየት ይጠቅማል።

24/10/2020

⏩እኛ (አክቲቪስቱ ማለቴ ነው) ሃላፊነታቻንን ተወጥተናል። በግፍ እየተጨፈጨፉ ላሉት ወገኖቻችን በቻልነው መጠን ጮኸናል እየጨህንም ነው።
ከምንም በላይ ደግሞ ጥረታችን ባይሳካም ችግሩን ለመከላከል ፍላጎቱን አሳይተናል በቻልነው አቅም አቅጣጫም ለማሳየት ሞክረናል።

⏩በእኔ እምነት ለዚህ ሁሉ ጥረታችን በተፈለገው መጠን ያለመሳካቱ ምክንያት አዴፖ/አማራ ብልፅግና/ ሰዎችና የሃይማኖት (የ2ቱም) መሪዎቻችን ከጎናችን ባለመቆማቸው እና የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ ባለማድረጋቸው ነው። 100%!

⏩ከዚህ በኋላ ለሚሆነው ነገር ሁሉ ሁለቱ ታሪካዊ ሃላፊነቱን ይወስዳሉ።

እራስን እና ወገንን ከጥቃት መከላከል የህግ እና የሞራል አግባብነት ያለው ከመሆኑ በተጨማሪ ሃይማኖታዊ ግደታ ነዉ። ከዚህ በኋላ የአማራ የሃይማኖት ተቋማት (የእስልምናም ሆነ የክርስቲያን) አ...
24/10/2020

እራስን እና ወገንን ከጥቃት መከላከል የህግ እና የሞራል አግባብነት ያለው ከመሆኑ በተጨማሪ ሃይማኖታዊ ግደታ ነዉ።

ከዚህ በኋላ የአማራ የሃይማኖት ተቋማት (የእስልምናም ሆነ የክርስቲያን) አስተምሮ በዚህ የሃይማኖቱ ግደታ ላይ ማተኮር አለበት።

ካልሆነ ግን የአማራ የሃይማኖት መሪዎች ለእንደዚህ አይነቱ ግድያ ሃላፊቱን እንደሚወስዱ ማወቅ አለባቸው።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251979508972

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nuru Mekuria posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category