Wabi Wabi is a multi-faceted platform designed to bridge the gap between legal services and the public.

It focuses on lawyers and law firms in Ethiopia, offering a wide range of features aimed at improving legal awareness and access to justice.

ዋቢን እናስተዋውቅዎ!ዋቢ የህግ ሙያን ለማዘመን፣የዜጎችን የህግ ግንዛቤ ለማሳደግ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶችን ለማመቻቸት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ድህረ ገፅ ነው።ዋቢ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች - ...
21/09/2024

ዋቢን እናስተዋውቅዎ!

ዋቢ የህግ ሙያን ለማዘመን፣የዜጎችን የህግ ግንዛቤ ለማሳደግ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶችን ለማመቻቸት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ድህረ ገፅ ነው።

ዋቢ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች

- የሰበር ውሳኔዎች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ ስምምነቶች እና የመሳሰሉትን የህግ ሰነዶች ያካተተ ሰፊ የህግ ላይብረሪ
- ⁠የተረጋገጡ ጠበቆችን በነጻ ተደራሽ የሚያደርግ የጠበቆች ዝርዝር
- ⁠የተለያዩ የህግ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ብሎጎች
- ⁠የህግ ትርጓሜዎችን የያዘ የህግ መዝገበ ቃላት
- ⁠ኦንላይን የህግ ምክር

ዋቢን ይጎብኙ!
Wabilaws.com

ጠበቃ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ዋቢን መጠቀም ይጀምሩ!Registration link is in our Bio.
19/09/2024

ጠበቃ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ዋቢን መጠቀም ይጀምሩ!

Registration link is in our Bio.

ወደ ዋቢ እንኳን በደህና መጡ! 🎉 የህግ ጉዳዮችን ለማቃለል ይቀላቀሉን።   #ዋቢ  #ህጋዊ እርዳታ  #ጠበቃ
31/07/2024

ወደ ዋቢ እንኳን በደህና መጡ! 🎉 የህግ ጉዳዮችን ለማቃለል ይቀላቀሉን። #ዋቢ #ህጋዊ እርዳታ #ጠበቃ

Address

Addis Ababa
00000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wabi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share