ጠበቃ ሳሙኤል ግርማ Lawyer Samuel Girma

ጠበቃ ሳሙኤል ግርማ Lawyer Samuel Girma ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299
🌐 https://samuelgirma.com legal expert in business law and campany law.

 👉 T.me/TebekaSamuel👉 T.me/TebekaSamuel
08/06/2026


👉 T.me/TebekaSamuel
👉 T.me/TebekaSamuel

📌    ❓    ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 0911 190299⭕️   በቴሌግራም ያገኛሉ  👇 👉  t.me/tebekasamuel👉  t.me/tebekasamuel              🇪🇹...
19/01/2026

📌 ❓
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911 190299

⭕️ በቴሌግራም ያገኛሉ 👇

👉 t.me/tebekasamuel
👉 t.me/tebekasamuel

🇪🇹⚖🇪🇹⚖
🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹⚖🇪🇹

 #አመንዝራነትአመንዝራነት ማለት ከትዳር አጋር ውጪ ከሌላ ሰው ጋር የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት ተግባር ነው፡፡ አመንዝራነት በሕግ የተከለከለ እና የወንጀል ቅጣትንም ሊያስከትል የሚችል ተ...
19/01/2026

#አመንዝራነት
አመንዝራነት ማለት ከትዳር አጋር ውጪ ከሌላ ሰው ጋር የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት ተግባር ነው፡፡ አመንዝራነት በሕግ የተከለከለ እና የወንጀል ቅጣትንም ሊያስከትል የሚችል ተግባር ነው፡፡ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 652

1/ አንድ ባለትዳር በፍትሐ ብሔር ሕግ መሠረት በፀና ጋብቻ ታስሮ ሳለ ከሌላ ሰው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የፈፀመ እንደሆነ፤ በተበደለው ባለትዳር የግል አቤቱታ አቅራቢነት በቀላል እሥራት ወይም በመቀጮ ይቀጣል፡፡

❗እያወቀ ህጋዊ ጋብቻ ካለው ሰው ጋር ባመነዘረው ሰው ላይም ይኸው ቅጣት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

ነገር ግን አቤት ባይ ያመንዝራነት ተግባሩ እንዲፈጸም የገፋፋ ወይም የተስማማ ወይም ይቅርታ ያደረገ ወይም ከዚሁ ተግባር ጥቅምን ያገኘ እንደሆነ ጥፋተኛው ሰው በወንጀል ተጠያቂ አይሆንም፡፡

2/ ያመንዝራነቱ ድርጊት የተፈፀመው ባልና ሚስቱ በመካከላቸው በተፈጠረ ጠብ ምክንያት ከአንድ ዓመት በላይ በአንድነት መኖራቸው ቀርቶ በነበረበት ጊዜ እንደሆነ፤ ፍርድ ቤቱ የጥፋተኛውን ቅጣት ሊያቃልል ይችላል፡፡

3/ ጥፋተኛው ሳይፋታ ወይም ሌላው ተጋቢ ጥሎት ሳይሄድ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ውሽማ ያስቀመጠ እንደሆነ፤ ቅጣቱ ከሦስት ወር የማያንስ ቀላል እሥራት ይሆናል፡፡

የወንጀል ሕግ አንቀጽ 653



በአመንዝራነት ድርጊቱ ተበዳይ የሆነው ተጋቢ የግል አቤቱታ ሳያቀርብ የሞተ እንደሆነ፤ ጥፋተኛው በወንጀል ተጠያቂ አይሆንም፡፡

ተበዳዩ የግል አቤቱታ ካቀረበ በኋላ ጥፋተኛው ክስ ቀርቦበት የእሥራት ቅጣት ተፈርዶበት እንደሆነ፤ ተበዳዩ ቢሞትም ባይሞትም የአካባቢ ሁኔታዎቹ፣ በተለይም ጥፋተኛው ቤተሰብን የማስተደደር ወይም የመደገፍ ኃላፊነት ያለበት መሆኑ ለፍርዱ በቂ ምክንያት ሆኖ ሲገኝ፣ ፍርድ ቤቱ ምክንያቱን በመግለፅ ቅጣቱ እንዲቀርለት ለማዘዝ ይችላል፡፡
ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911190299

ቴሌግራም፡ https://t.me/t.me/tebekasamuel

#ጠበቃ #ጠበቃሳሙኤል #ሳሙኤልግርማ

#ሕግአገልግሎት #ሕግአማካሪ

26/12/2025

>> የገጠር መሬት VS በኢትዮጵያ ህግ > የገጠር መሬት የሚገኝበት ሁኔታ > የይዞታ መብት > የማከራየት መብት >ይዞታን በስጦታ የማስተላለፍ መብት > የገጠር መሬትን በውርስ ማስተላለፍ መብት > መሬትን ለጋራ አራሽ የመስጠት መብት > ይዞታን ከባለሀብት ጋር በጋራ የማልማት መብት > በይዞታ የመጠቀም መብትን ለብድር ዋስትና የማስያዝ መብት > ይዞታን የመለወጥ መብት > በገጠር መሬት ይዞታ ላይ የተፈራን ንብረት በሽያጭ የማስተላለፍ መብት > በገጠር መሬት ላይ የሚነሱ ክርክሮች የሚፈቱበት አግባብ እና የይርጋ ጊዜ > ተቃራኒ የይርጋ መብት የተመላከተበት ድንጋጌ > የወንጀል ተጠያቂነት

  ❓ሳሙኤል ግርማ 0911 19 02 99⭕️   በቴሌግራም 👇 👉  T.me/tebekasamuel 👉  T.me/tebekasamuel              🇪🇹⚖🇪🇹⚖
02/10/2025



ሳሙኤል ግርማ
0911 19 02 99

⭕️ በቴሌግራም 👇

👉 T.me/tebekasamuel
👉 T.me/tebekasamuel

🇪🇹⚖🇪🇹⚖

❗ሁሉንም ሰነዶች ከስር ሊንኩን ተጭነው በነፃ ያውርዱ 👉 t.me/tebekasamuel/3249?single👉 t.me/tebekasamuel/3249?single                   #ሕግ  ...
22/09/2025

❗ሁሉንም ሰነዶች ከስር ሊንኩን ተጭነው በነፃ ያውርዱ
👉 t.me/tebekasamuel/3249?single
👉 t.me/tebekasamuel/3249?single

#ሕግ #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #ጠበቃሳሙኤል #ህግ

🌻️🌾እንቁጣጣሽ🌾🌻መልካም አዲስ አመት 2018 ዓ.ም🌼🌻️🌺 አመትን🌄 የሚያቀዳጅ ፈጣሪ አዲሱን አመት የሰላም🕊 የመተባበር 👥 የስኬት 🏆፣የጤና እንዲሁም የደስታ  ዘመን ያድርግልን   🌼🌾🌻️🌼 ...
10/09/2025

🌻️🌾እንቁጣጣሽ🌾🌻
መልካም አዲስ አመት 2018 ዓ.ም🌼🌻️🌺

አመትን🌄 የሚያቀዳጅ ፈጣሪ አዲሱን አመት የሰላም🕊 የመተባበር 👥 የስኬት 🏆፣የጤና እንዲሁም የደስታ ዘመን ያድርግልን 🌼🌾🌻️🌼 ✨ !!

ሳሙኤል ግርማ

በሰዎች የባንክ አካውንት ያስተላለፉትን ገንዘብ እንዲመልስልዎ መጠየቅ ይችላሉ?***በመርህ ደረጃ ሊከፍል የማይገባዉን ገንዘብ ከከፈሉ፤ ግለሰቡ ገንዘቡን እንዲመልስልዎ መጠየቅ ይችላሉ (የፍትሃ...
09/04/2025

በሰዎች የባንክ አካውንት ያስተላለፉትን ገንዘብ እንዲመልስልዎ መጠየቅ ይችላሉ?
***
በመርህ ደረጃ ሊከፍል የማይገባዉን ገንዘብ ከከፈሉ፤ ግለሰቡ ገንዘቡን እንዲመልስልዎ መጠየቅ ይችላሉ (የፍትሃብሄር ህግ አንቀፅ 2164)።

ይሁን እንጅ ገንዘቡን ያስተላለፉት የግለሰቡን ስም እና አካውንት ቁጥር በመፃፍ በባንክ ከሆነ ገንዘቡን አስበዉት በራስዎ ፍቃድ እንደላኩለት የሚያስቆጥር በመሆኑ ገንዘቡ እንዲመለስልዎ የመጠይቅ መብት አይኖርዎትም (የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሠበር ሠሚ ችሎት በቅፅ 26 የመ/ቁ. 175660)።

ነገር ግን ገንዘቡን የግለሰቡን አካውንት እና ስም በመፃፍ በባንክ የላኩት በገንዘብ ተቀባዩ ተጭበርብረው፣ ተገደው እና መሰል ድርጊቶች ተፈፅሞበዎት ከሆነ ገንዘቡ እንዲመለስልዎ የመጠየቅ ሙሉ መብት ይኖርዎታል።

🛑 ይህን ጠቃሚ ፅሁፍ #ሼር በማድረግ ሰዎች እንዲያውቁ ያድርጉ ❗

🚨 #ጥያቄ ለማቅረብ ከስር ሊንኩን ይጫኑ ⤵️
👉 https://t.me/tebekasamuel
👉 https://t.me/tebekasamuel

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911 190 299


📱 0911-190-299


#አመለካከት 🇪🇹 #ሀበሻ

የቀረቡት ማስረጃዎች በቂ ባልሆኑበት ጊዜ እና እነዚህን ማስረጃዎች ብቻ መሰረት አድርጎ መወሰን ፍትህን የሚያዛባ ከሆነ ትክክለኛ ውሳኔ ለመስጠት ተጨማሪ ማስረጃ እንዲቀርብ መታዘዝ ያለበት ስለ...
09/04/2025

የቀረቡት ማስረጃዎች በቂ ባልሆኑበት ጊዜ እና እነዚህን ማስረጃዎች ብቻ መሰረት አድርጎ መወሰን ፍትህን የሚያዛባ ከሆነ ትክክለኛ ውሳኔ ለመስጠት ተጨማሪ ማስረጃ እንዲቀርብ መታዘዝ ያለበት ስለመሆኑ የሰ/መ/ቁጥር 240039 ጥቅምት 02 ቀን 2016 ዓ/ም

አንድ ፍርድ ቤት ለጉዳዩ አወሳስን የሚረዳ ግልፅ የሆነ ፍሬ ነገር የሌለ መሆኑን ከተገነዘበ ይኸው ፍሬ ነገር ግልፅ ሆኖ እንዲቀርብ ተገቢ ነው ያለውን ማጣራት ሁሉ ማድረግ እንደሚችል ከፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ.136፤137፤272 እና 345 ድንጋጌዎች ለመረዳት የሚቻል ሲሆን ለጉዳዩ አወሳሰን መሰረት የሚሆንን ፍሬ ነገር በማስረጃ ሳያጣሩ መወሰን አግባብ ባለመሆኑ በክርክሩ የቀረቡት ማስረጃዎች በቂ ባልሆኑበት ጊዜ እና እነዚህን ማስረጃዎች ብቻ መሰረት አድርጎ መወሰን ፍትህን የሚያዛባ ከሆነ ትክክለኛ ውሳኔ ለመስጠት ተጨማሪ ማስረጃ እንዲቀርብ መታዘዝ ያለበት ስለመሆኑ በሰበር መዝገብ ቁጥሮች 72980፤22603 እና በሌሎች ተመሳሳይ ጉዳዮች አስገዳጅ የህግ ትርጉም ተሰጥቷል፡፡

🛑 ይህን ጠቃሚ ፅሁፍ #ሼር በማድረግ ሰዎች እንዲያውቁ ያድርጉ ❗

🚨 #ጥያቄ ለማቅረብ ከስር ሊንኩን ይጫኑ ⤵️
👉 https://t.me/tebekasamuel
👉 https://t.me/tebekasamuel

ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
0911 190 299


📱 0911-190-299


#አመለካከት 🇪🇹 #ሀበሻ

Address

CMC, SAFARI Mana Building 1st Floor
Addis Ababa
42088

Telephone

+251911190299

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጠበቃ ሳሙኤል ግርማ Lawyer Samuel Girma posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share