ኮልፌ ቀራኒዮ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት kolfe keranio youth and sport office

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ኮልፌ ቀራኒዮ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት kolfe keranio youth and sport office

ኮልፌ ቀራኒዮ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት  kolfe keranio youth and sport office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኮልፌ ቀራኒዮ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት kolfe keranio youth and sport office, Legal, Kolfe keranio betel, Addis Ababa.

ዜና ሹመት :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቶ አሰግደዉ ኃይለ ጊዮርጊስን ከየካቲት 20 /2018 ዓ.ም. ጀምሮ የከተማ አስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾሟል።ለተሾሙት አመ...
02/03/2026

ዜና ሹመት :-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቶ አሰግደዉ ኃይለ ጊዮርጊስን ከየካቲት 20 /2018 ዓ.ም. ጀምሮ የከተማ አስተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾሟል።

ለተሾሙት አመራር መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን።

"የአድዋ አደራ፣ አንድነት ለሉዓላዊነትና ማንሰራራት"  በሚል መሪ ቃል 130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ በክፍለ ከተማው ከወጣቶች ጋር ውይይት ተካሄደ።ኮልፌ ኮሙኒኬሽን የካቲ...
17/02/2026

"የአድዋ አደራ፣ አንድነት ለሉዓላዊነትና ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል 130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ በክፍለ ከተማው ከወጣቶች ጋር ውይይት ተካሄደ።

ኮልፌ ኮሙኒኬሽን የካቲት 10/2018ዓ.ም

በክፍለ ከተማው አስተዳደር "የአድዋ አደራ፣ አንድነት ለሉዓላዊነትና ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል የ130ኛውን የአድዋ ድል በዓልን ምክንያት በማድረግ ከወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል።

በውይይት መድረኩ አቶ ሳሙኤል አበበ የክፍለ ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ፅህት ቤት ኃላፊ በዓሉን የሚዘክር ሰነድ ባቀረቡበት ወቅት እንደተናገሩት የአድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የነፃነትና የብሔራዊ ክብር መገለጫ መሆኑን ገልፀው ድሉ ለዛሬው ሀገራዊ ግንባታና ለነገው ብሔራዊ ከፍታ እንደ መነሻ ያገለግላል ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ኃላፊው ጨምረውም የአድዋ ድል በዓል ታሪክ የሚዘከርበት ብቻ ሳይሆን ወጣቶች ከአባቶቻቸው የወረሱትን ጀግንነት የሀገራችንን ብልፅግና እውን በማድረግ ታሪክን ማስቀጠልና ታሪክን መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ አስታውቀዋል፡፡

በመድረኩ ከሁሉም ወረዳ የተውጣጡ የወጣት አደረጃጀት አባላት የተሳተፉ ሲሆን አቶ ሳሙኤል አበበ የክፍለ ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ፅህት ቤት ኃላፊ ፣ የብልፅግና ፓርቲ የክፍለ ከተማው ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ወጣቶች ክንፍ ሰብሳቢ ወጣት ሀይማኖት ዝናቡ፣የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር የክፍለ ከተማው ወጣቶች ማህበር ሰብሳቢ ወጣት ሲሳይ ሙሊሳ መድረኩን መርተውታል፡፡

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ይጠቀሙ፦
https://linkmix.co/48811202

22/01/2026

Address

Kolfe Keranio Betel
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኮልፌ ቀራኒዮ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት kolfe keranio youth and sport office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category