ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry

ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry Light of Kabod International Evangelism Ministry

Birhan Bank 1600730105278
Abyssinia Bank 211680431

ዛሬ  #በጀሞ 1 ጎዳናዎች  #ወንጌል  #ተሰበከ🔥🔥🔥ወንጌላችን እያሸነፈ ይቀጥላል💪
08/08/2026

ዛሬ #በጀሞ 1 ጎዳናዎች #ወንጌል #ተሰበከ🔥🔥🔥
ወንጌላችን እያሸነፈ ይቀጥላል💪

 #ዛሬ ማታ ከ3 ሰአት ጀምሮ  #በቴሌግራም Group ✔️በፀሎት🔥✔️የእግዚአብሔር ቃል በመካፈል ✔️በአምልኮ የምናሳልፍበት ጊዜ ነው ዘወትር ሀሙስ የለን ስሆን እኛን መቀላቀል ይቻላል ተባረኩ...
06/08/2026

#ዛሬ ማታ ከ3 ሰአት ጀምሮ #በቴሌግራም Group
✔️በፀሎት🔥
✔️የእግዚአብሔር ቃል በመካፈል
✔️በአምልኮ
የምናሳልፍበት ጊዜ ነው ዘወትር ሀሙስ የለን ስሆን እኛን መቀላቀል ይቻላል ተባረኩ🙌
ለበለጠ መረጃ ☎️0922502609

ዛሬ  #በአውቶብስ ተራ  #ጎዳና በተደረገ  #ወንጌል  #ስርጭት 3 ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት  #ተጨመሩ እልልልል🔥🔥🔥
05/08/2026

ዛሬ #በአውቶብስ ተራ #ጎዳና በተደረገ #ወንጌል #ስርጭት 3 ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት #ተጨመሩ እልልልል🔥🔥🔥

05/08/2026

ዛሬ በአውቶብስ ተራ ጎዳና በተደረገ ወንጌል ስርጭት 3 ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተጨመሩ እልልልል🔥🔥🔥

ዛሬ በኮተቤ ጎዳናዎች በነበረን ወንጌል ስርጭት 1 ሰው ከሲኦል አምልጧል በቁጥር እጅግ የበዙ ሰዎች የምስራቹን ሰምተዋል🔥🔥🔥
01/08/2026

ዛሬ በኮተቤ ጎዳናዎች በነበረን ወንጌል ስርጭት 1 ሰው ከሲኦል አምልጧል በቁጥር እጅግ የበዙ ሰዎች የምስራቹን ሰምተዋል🔥🔥🔥

01/08/2026

ዛሬ በኮተቤ ጎዳናዎች በነበረን ወንጌል ስርጭት 1 ሰው ከሲኦል አምልጧል በቁጥር እጅግ የበዙ ሰዎች የምስራቹን ሰምተዋል🔥🔥🔥

ነገ  #ሀሙስ ማታ ከ3 ሰአት ጀምሮ  #በቴሌግራም Group ✔️በፀሎት🔥✔️የእግዚአብሔር ቃል በመካፈል ✔️በአምልኮ የምናሳልፍበት ጊዜ ነው ዘወትር ሀሙስ የለን ስሆን እኛን Join መድረግ ይ...
29/07/2026

ነገ #ሀሙስ ማታ ከ3 ሰአት ጀምሮ #በቴሌግራም Group
✔️በፀሎት🔥
✔️የእግዚአብሔር ቃል በመካፈል
✔️በአምልኮ
የምናሳልፍበት ጊዜ ነው ዘወትር ሀሙስ የለን ስሆን እኛን Join መድረግ ይቻላል ተባረኩ🙌
ለበለጠ መረጃ ☎️0922502609

ዛሬ  #2ተኛ ዙር የደም🩸 ልገሳአንድ ጊዜ በምንለግሰው ደም🩸የሶስት ሰዎችን ህይወት መታደግ ይቻላል በየአካባቢያችን በየሆስፒታሉ በተለያየ ህመም ለሚሰቃዩና ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን እን...
29/07/2026

ዛሬ #2ተኛ ዙር የደም🩸 ልገሳ
አንድ ጊዜ በምንለግሰው ደም🩸የሶስት ሰዎችን ህይወት መታደግ ይቻላል በየአካባቢያችን በየሆስፒታሉ በተለያየ ህመም ለሚሰቃዩና ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን እንለግስ።
ተባረኩ

25/07/2026

ደም የምንለግስበት ቀን እኮ ደረሰ እሮብ ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ ስቴድየም እንገናኝ ከእኛ ጋር መለገስ የምትፈልጉ 0909161962 ደውሉልን

እልልልል አንድ ሰው ከሲኦል አመለጠ 🔥🔥🔥ዛሬ በአባዶ በነበረን ወንጌል ስርጭት አንድ ሰው ዳነ አንድ ሰው በንስሐ ተመለሰ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ፪:፮፮፤ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ...
25/07/2026

እልልልል አንድ ሰው ከሲኦል አመለጠ 🔥🔥🔥
ዛሬ በአባዶ በነበረን ወንጌል ስርጭት አንድ ሰው ዳነ አንድ ሰው በንስሐ ተመለሰ
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ፪:፮
፮፤ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ላይት ኦፍ ካቦድ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊዝም ሚንስትሪ/Light of Kabod International Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category