29/04/2026
ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት! ⏳🔥
📍 በአዲስ አበባ ተመራጭ በሆነው ሲኤምሲ በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶች ለጥቂት ቤቶች ብቻ በልዩ ዋጋ እየቀረቡ ነው። 🏙️
⚠️ ከዋጋ ጭማሪው በፊት
ያሉን ቤቶች ቁጥር በጣም ውስን በመሆኑ፣ ሳይቱን በመመልከት የእርሶን ቤት አሁኑኑ ይምረጡ! አሁን የሚወስኑ ደንበኞች ብቻ ከፍተኛ የዋጋ ጥቅም ያገኛሉ።
💰 አሁን በመግዛትዎ
ከ 4.4 ሚሊየን ብር እስከ 5.8 ሚሊየን ብር ያትርፉ!
🏡 እኛ ቤት ብቻ አንሸጥም።
የቤት ባለቤት እናደርጋለን!
✨ ለምን ይህን ፕሮጀክት ይመርጣሉ?
✅ የተናጠል ካርታ የወጣለት
✅ 100% ህጋዊ የባለቤትነት ዋስትና
✅ ውል ከፈረሙ በኋላ ምንም የዋጋ ጭማሪ የለም
🏠 የቤት አማራጮች እና ጠቅላላ ዋጋ (ለተወሰኑ ቤቶች)
✨ 2 መኝታ
📐 165 ካሬ | 💵 13,663,650 ብር
✨ 3 መኝታ
📐 198 ካሬ | 💵 16,396,380 ብር
📐 205 ካሬ | 💵 16,976,050 ብር
📐 214 ካሬ | 💵 17,722,340 ብር
✨ ሁሉም ቤቶች ሰፋፊ በረንዳ፣ የሰራተኛ ክፍል እና የላውንደሪ ክፍል አላቸው።
💳 ምቹ የክፍያ አማራጮች ከፈለጉ
የ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ
✨ 2 መኝታ (165 ካሬ) — 💳 4,042,500 ብር
✨ 3 መኝታ (198 ካሬ) — 💳 4,851,000 ብር
✨ 3 መኝታ (205 ካሬ) — 💳 5,022,500 ብር
✨ 3 መኝታ (214 ካሬ) — 💳 5,243,000 ብር በመክፈል
ቀሪውን ክፍያ በ10 ወራት ውስጥ ከፋፍለው መክፈል ይችላሉ።
🏢 የህንፃው አገልግሎቶች
✅ 2 ዘመናዊ ሊፍቶች
✅ 2 ሰፋፊ ደረጃወች
✅ የመኪና ማቆሚያ
✅ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
✅ ሰፋፊ የጋራ መጠቀሚያ ኮልደር
✅ ውብ ሰገነት (Terrace )🌆
✅ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ
📍 ሳይቱን ለመመልከት እና ለተጨማሪ መረጃ
የግንባታውን ጥራት እና ደረጃ በአካል መጥተው በመመልከት የእርሶን ቤት እንዲመርጡ ተጋብዘዋል። እንዲሁም ወደ ቢሮአችን በመምጣት ዝርዝር መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት አማራጮች ያግኙን፦
📞 በስልክ፦ +251 933 888 833
🟢 በWhatsApp፦ +251 933 888 833
📲 በቴሌግራም፦ t.me/Baayeeg