Voice of Silte

Voice of Silte ይህ ያአንድነት ድምፅ page ነው❤

27/04/2024
27/04/2024

Sheger Sport Arena የሁለቱ ዜናዎች እርስ በእርስ የሚጋጩ ስለመሆናቸው✍ፍላጎቱስ ምን ይሆን

የድምፅ ቅጂው ምን ይላል??

1 የድምፅ ቅጂው ላይ እየተመላለሱ ያሉት እነማን ናቸው?
2 ድምፅ ቅጂው ላይ ያሉ ሰዎች ከስልጤ ወራቤ ክለብ ጋር ያላቸው ሀላፊነትና የስራ ድርሻ ያላቸው ግንኙነት ምንድነው?
3 Sheger sport Arena ሁለት የተለያዩ ዜናዎችን ሲያሰራጭ
በመጀመሪያው የመረጃ ምንጭ ጋዜጠኛ
ኤርሚያስ በላይነህ የአሰልጣኙ የድምፅ ቅጂ ደረሰኝ የሚል መረጃ
በሁለተኛው ዜና የመረጃ ምንጭ ናትናኤል የአሰልጣኙ የድምፅ ቅጂ የሌለ መሆኑን የሚገልፅ ዜና

4 -3-3 መረጃ አለኝ ብሎ የለቀቀው ዜና ላይ ከደቂቃዎች ቡኀላ ሀሰተኛ መሆኑን ሲረዳ ከገፁ ላይ ማንሳታቸውስ፡፡ለማንኛውም የጋዜጠኝነት ሙያውስ
በጣም አሳፋሪና ከአንድ ብዙ ተከታይ ካለው ሚዲያ ማይጠበቅ፡:

ግልጸኝነት ወሳኝ ነው🤝🤝🤝
12/09/2023

ግልጸኝነት ወሳኝ ነው🤝🤝🤝

ለማስታወስ
26/09/2022

ለማስታወስ

መልካም አዲስ አመት2015 ዓ.ም    የሰላም      የደስታ     የብልጽግና      ዘመን ይሁን!!!!       አሜን
11/09/2022

መልካም አዲስ አመት
2015 ዓ.ም
የሰላም
የደስታ
የብልጽግና
ዘመን ይሁን!!!!
አሜን

07/08/2022

ይህ የስልጤ ልጆች ያአንድነት ድምጽ ነው

Address

Merkato
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of Silte posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category