የጥብቅናና ህግ ምክር አገልግሎት -TheLawyers' Office

የጥብቅናና ህግ ምክር አገልግሎት -TheLawyers' Office በማንኛውም የፌደራል ፍርድ ቤቶች የጥብቅና አ�

26/08/2026

የፖሊስ የማዕረግ ምልክትና ደረጃዎች።

አንድ የፖሊስ አባል ሰልጥኖ የፖሊስን ተቋም ሲቀላቀል " ኮንስታብል" መጠሪያዉ ሲሆን የማዕረግ ምልክት ግን አይኖረዉም።

ኮንስታብል የአገልግሎት ጊዜዉን ሲሸፍን የሚለብሰዉ የጀመሪያዉ የፖሊስ የማዕረግ ምልክት:

1ኛ ረዳት ሳጂን
2ኛምክትል ሳጂን
3ኛ ሳጂን
4ኛ ዋና ሳጂን፣:- እነዚህ ክንድ ላይ የሚንጠለጠሉ የማዕረግ ምልክት አይነቶት ናቸ።

የመካከለኛ አመራር የማዕረግ ምልክቶች ትከሻ ላይ የሚደረጉ ሲሆን እነሱም ሶስት ደረጃ አላቸዉ።
5ኛ ረዳት ኢንስፔክተር
6ኛምክትል ኢንስፔክተር
7ኛ ኢንስፔክተር ናቸዉ።

የከፋተኛ አመራር የማዕረግ ምልክቶች:-8ኛ ዋና ኢንስፔክተር 9ኛ ምክትል ኮማንደር
10ኛ ኮማንደር ናቸዉ።

የከፍተኛና እስትራቴጂካዊ አመራር የማዕረግ ምልክቶች:-
11ኛ ረዳት ኮሚሽነር
12ኛ ምክትል ኮሚሽነር
13ኛ ኮሚሽነር ናቸዉ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጥብቅናና ህግ ምክር አገልግሎት -TheLawyers' Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የጥብቅናና ህግ ምክር አገልግሎት -TheLawyers' Office:

Shortcuts

Share