Habesha Legal Advocates LLP

Habesha Legal Advocates LLP Habesha Legal Advocates LLP, the pioneer Law Firm, provides full fledged legal services in Ethiopia. Law firm

13/12/2025

በዛሬው ዕለት ለፌደራል ጠበቆች ማህበር ፕሬዚዳንትነት እና ም/ፕሬዚዳንትነት እንዲሁም ስራ አሰፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ለተመረጠችሁ ጠበቆች እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልካም የስራ ጊዜ እንመኛለን።

03/12/2025
ማስታወቂያ ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የጥብቅና ፈቃድ ፈላጊዎች በሙሉ
28/10/2025

ማስታወቂያ
ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የጥብቅና ፈቃድ ፈላጊዎች በሙሉ

መልካም አዲስ ዓመትሀበሻ የጥብቅና አገልግሎት ሀላ.የተ.የሽ.ማህበርHappy Ethiopian New Year Habesha Legal Advocates LLP.
10/09/2025

መልካም አዲስ ዓመት
ሀበሻ የጥብቅና አገልግሎት ሀላ.የተ.የሽ.ማህበር
Happy Ethiopian New Year
Habesha Legal Advocates LLP.

Access to Justice Vs. Court Fee Obligations in Ethiopia
28/05/2025

Access to Justice Vs. Court Fee Obligations in Ethiopia

07/01/2025

የገናን በዓል ለምታከብሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል እንመኛለን!!

ሀበሻ የጥብቅና አገልግሎት

08/12/2024
Habesha Legal Advocates is happy to announce Abdi Temam is Attending
18/09/2024

Habesha Legal Advocates is happy to announce Abdi Temam is Attending

10/09/2024

ሐበሻ የጥብቅና አገልግሎት ኃ.የተ. የሽ. ማኀበር
አባላት
እንኳን ለ2017ዓ.ም አዲስ ዘመን አብሮ አደረሰን እያልን
ዘመኑ ለእርስምና ለሰው ልጅ ሁሉ የተስፋ የሃሴት እና የፍስሃ
እንዲሆንልዎ እንመኛለን ።

28/08/2024

ማንኛውም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ታክሱን የሚያሳውቀው በየወሩ መሆኑን ስለማሳወቅ

ቀደም ሲል በስራ ላይ በነበረው የተጨማሪ እሴት ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 1157/2011 አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 2 (ሀ) እና (ለ) ላይ እንደተመለከተው የታክሱ ማሳወቂያ ጊዜ በማናቸውም የ12 ወራት ጊዜ ውስጥ ያከናወነው ጠቅላላ ሽያጭ ብር 70 ሚሊዮን እና ከዚያ በላይ ለሆነ ታክስ ከፋይ እያንዳንዱ በየወሩ እንዲሁም ከብር 70 ሚሊዮን በታች የሆነ ታክስ ከፋይ በየ3 ወር እንደሆነ በተመለከተው መሰረት ይኸው ተግባራዊ ሲደረግ መቆየቱ ይታወቃል፡፡

ይሁንና ሰኔ 27 ቀን 2016 ፀድቆ ተግባራዊ በሆነው አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 አንቀጽ 58 ላይ እንደተመለከተው፡-

* የታክሱ ማስታወቂያ ጊዜ ሦስት ወር የነበረው እንዲቀር በማድረግ የየወሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ ቀጥሎ ባለው ወር ማቅረብ እንደሚገባ፤

* በወር ውስጥ የተጨማሪ እሴት ታክስ ገቢ ቢኖረውም ባይኖረውም በየወሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ የማቅረብ ግዴታ እንዳለባችሁ፤

ማሻሻያ የተደረገበት መሆኑ ታውቆ በታክስ አስተዳደር አዋጁ መሰረት በህግ የተጣለ ግዴታ ካለመወጣት ጋር ተያይዞ ለሚጣል ወለድና አስተዳደራዊ ቅጣት እንዳትዳረጉ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
Source: MoR

Address

Kirkos Subcity Woreda 06 Taos Building 3rd Floor, P. O. Box 42817 Addis Ababa
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 00:00

Telephone

+251912502620

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Legal Advocates LLP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habesha Legal Advocates LLP:

Share