20/04/2026
#ትእዛዝ፣ ብይን፣ ፍርድ እና ውሳኔ ልዩነታቸው ምንድን ነው?
✅ ትእዛዝ (Order)
የፍርድ ቤት የሂደት መመሪያ ነው።
✅ ብይን (Ruling)
በሂደት መሀል ለሚነሱ የሕግ ክርክሮች የሚሰጥ ምላሽ ነው።
✅ ፍርድ (Judgment)
የጉዳዩ የመጨረሻ ድምዳሜ ነው።
✅ ውሳኔ (Decree)
ፍርዱን ተፈጻሚ የሚያደርግ አስፈፃሚ ትዕዛዝ ነው።
#ትእዛዝ ይመራል
#ብይን ይፈታል
#ፍርድ ይደመድማል
#ውሳኔ ያስፈጽማል
ፍትሕ የሚጀምረው ቃላትን በትክክል ከመረዳት ነው።