ኢህሳን መስጂድና መድረሳ

ኢህሳን መስጂድና መድረሳ ቁርአንና ሐዲስን አውቆ የሚተገብር ለሌሎችም ለማድረስ የሚጥር

🌙 ታላቅ የክረምት ምስራች! 🌙የኢብኑ መስዑድ እስላሚክ ሴንተር አንጋፋ ቅርንጫፉ የአዳሪ ፕሮግራም ጀመረ 🕌 የኢህሳን መድረሳ የክረምት የአዳሪ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል!ልጆቻችሁ የክረምት ዕ...
18/06/2026

🌙 ታላቅ የክረምት ምስራች! 🌙
የኢብኑ መስዑድ እስላሚክ ሴንተር አንጋፋ ቅርንጫፉ የአዳሪ ፕሮግራም ጀመረ
🕌 የኢህሳን መድረሳ የክረምት የአዳሪ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል!

ልጆቻችሁ የክረምት ዕረፍታቸውን በቁርአን፣ በዕውቀት፣ በዒባዳና በመልካም ስነ-ምግባር እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉ?

ኢህሳን መድረሳ ከ20 ዓመታት በላይ ባካበተው ልምድ እና በብቁ መምህራን እየተመራ ተማሪዎችን በአዳሪነት ተቀብሎ በቁርአን፣ በሸሪዓ ዕውቀት እና በኢስላማዊ ተርቢያ የተገነቡ ትውልዶችን ለማፍራት የክረምት ፕሮግራሙን ጀምሯል።

📚 በፕሮግራሙ የሚሰጡ አገልግሎቶች

🕋 የቁርአን ሂፍዝ፣ ሙራጀዓ እና ተጅዊድ
📖 የቃኢዳና የነዘር ትምህርት
🕌 በጀማዓ ሶላትና በዒባዳ ተግባራዊ ስልጠና
🌱 የኢስላማዊ ስነ-ምግባር (ተርቢያ) ክትትል
👨‍🏫 የአዳሪው ፕሮግራም ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀ ነው

🌟 ለምን ኢህሳን መድረሳ?
✅ ከ20 ዓመታት በላይ የተረጋገጠ የትምህርት ልምድ
✅ የራሱ የሆነ መርከዝና የጁምዓ መስጂድ
✅ በርካታ አርአያ የሆኑ የቁርአንና የሸሪዓ ተማሪዎችን ያፈራ ተቋም
✅ በመድረሳው ተምረው የተመረቁ ብዙ ተማሪዎች ዛሬ መልሰው በመምህርነት እያገለገሉ የሚገኙበት ተቋም
✅ በቁርአን ኢጃዛ ያላቸውና ከኢልም እስከ ዶክተሬት የተማሩ ብቁ ምሁራን የሚያስተምሩበት ማዕከል
✅ በቁርአን፣ በዕውቀትና በተርቢያ ላይ ልዩ ትኩረት የሚሰጥ ተቋም

⚠️ የሚቀበለው የተማሪ ቁጥር ውስን በመሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ!

📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ

📞 0970 38 38 88 📞 0910 98 55 64

✨ ኢህሳን መድረሳ ✨

"የሸሪዓ ዕውቀትና የዓረብኛ ቋንቋ ትምህርት ማዕከል"

🕌 ቁርአንን በልብ፣ ዕውቀትን በአእምሮ፣ ተርቢያን በባህሪ የሚያሳድግ ተቋም! 🌱📖

አምሽቶ ለሚያነጋልን ቸር ጌታ ምስጋና ይገባው
03/06/2026

አምሽቶ ለሚያነጋልን ቸር ጌታ ምስጋና ይገባው

03/06/2026
15/05/2026

Celebrating my 5th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

Address

Debrezyt Road
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251970383888

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢህሳን መስጂድና መድረሳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኢህሳን መስጂድና መድረሳ:

Share

Category