25/10/2022
🚹 ሰይጣን ተስፋ የለውም ግን ተስፋ አይቆርጥም
🚹 እኛ ግን ተስፋ አለን ነገር ግን ተስፋ እንቆርጣለን።
🚺 በህይወትህ ምን ጊዜም ብሆን ተስፋ አትቁርጥ፣
🚺 የነገው ፀሀይ ምን ይዛ እንደምትወጣ አታወቅምና።
✅ ወደ ስኬት ስትጓዝ ወዴ ሁዋላ አትመለከት፣
✅ ያሰብከበት ስትደርስ ግን የነበርክበትን እንዳትረሳ።
✅ አንተ ግን ብርሃን ብቻ አብራ ጨለማው በራሱ ጊዜ ይጠፋል!!
በእምነት ሙሉጌታ አደይ