Akaki Exicutive w6 p p

Akaki Exicutive w6 p p Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Akaki Exicutive w6 p p, Legal, A A, Addis Ababa.

04/02/2026
04/02/2026
09/12/2025
29/03/2023
በጣም የሚገርም ወኔ የቀረ የለም !!!              እናት ሀገረ !! ሁለም ኑርልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
22/10/2022

በጣም የሚገርም ወኔ የቀረ የለም !!!
እናት ሀገረ !!
ሁለም ኑርልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

20/10/2022
ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ መንግስት !!የተረጋጋ ዴሞክራሲያዊ ስርዓተ መንግስት ለሀገር ብልፅግና እና ለዜጎች ዘላቂ ሰላም ፋይዳው የጎላ መሆኑ አያሻማም። በመደመር ሀገር በቀል እሳቤ የተቃኘውና ...
10/10/2022

ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ መንግስት !!

የተረጋጋ ዴሞክራሲያዊ ስርዓተ መንግስት ለሀገር ብልፅግና እና ለዜጎች ዘላቂ ሰላም ፋይዳው የጎላ መሆኑ አያሻማም። በመደመር ሀገር በቀል እሳቤ የተቃኘውና በአደረጃጀት፣ በስትራቴጂውና በፖሊሲው እንዲሁም በአባላትና በደጋፊዎቹ ብዛት በሀገራችን ከሚገኙ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እጅጉን ልቆ በመገኘቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ለአምስት ዓመት እንዲመራው ይሁንታውን በድምፁ ያረጋገጠለት ብልፅግና ፓርቲ ጠንካራና ዘለቄታዊ ተቀባይነት ያለው ሀገረ መንግስት የመገንባት ፅኑ እምነት ተጥሎበታል፤ አቅሙም አለው።

ጠንካራና የተረጋጋ ሀገረ መንግስት ካለመገንባት ጋር ተያይዘው በሚመጡ ችግሮች በርካታ የአፍሪካና የዓለም ሀገራት ሉዓላዊነታቸው ለአደጋ ይጋለጣል ዜጎቻቸውም በሰላም እጦት ይሰቃያሉ። በአንፃሩ በሀገር ጉዳይ የማይደራደሩ ጥራት ያላቸው ጠንካራ ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ያሏቸው ሀገራት በተፈጥሯዊና በሰው ሰራሽ አደጋዎች ውስጥም ሆነው ለችግሮቻቸው በቀላሉ እጅ አይሰጡም።

ብልፅግና ፓርቲ በሀገር ህልውና ላይ የተጋረጡ ችግሮችን ለብዙዎች ለማመንና በሚከብድ መልኩ በጥበብ እያለፈ መሆኑ ሲታይ በእርግጥም ትክክለኛውን መንገድ እንደያዘ መረዳት ይቻላል።

"የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል" እንደሚባለው ብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ምህዳሩን ከማስፋት በተጨማሪ በህዝብ ይሁንታ ካገኘው ሀገር የመምራት ሀላፊነት ላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎችንም በማሳተፍ ቀጣይነት ያለው ሀገረ መንግስትን በፅኑ መሰረት ላይ እየገነባ መሆኑን እያስመሰከረ በመደመር ጎዳና ጉዞውን ቀጥሏል።

በፖለቲካዊ አሰላለፍ ሁሉም ፓርቲ አማራጭ የሚለውን ሀሳብ ለህዝብ ያቀርባል፤ በምርጫ ተቀባይነት ያገኘው ልክ አሁን ብልፅግና ፓርቲ እያደረገ እንዳለው ሀገር ይመራል። በሀገር ጉዳይ ደግሞ ያለው ብቸኛ አማራጭ በአንድነት መቆም በመሆኑ ከዚህ ውጪ ያለው አማራጭ ከህዝብ መብትና ፍላጎት የሚፃረር ነውና የትም አያደርስም።

ፓርቲያችን ብልፅግና በጠንካራ ፓርቲ ጠንካራ ሀገረ መንግስት እውን እንዲሆን በተራማጅ እሳቤው እራሱን ብቁና ተወዳዳሪ ለማድረግ በተቋም ግንባታ፣ በህዝብ አሳታፊነትና በአሰራር ግልፀኝነትና ተጠያቂነት እንዲሁም የህግ የበላይነት መከበር ላይ በትኩረት ይሰራል። እየሰራም ይገኛል።

ሰላም እና ብልፅግና ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ !!
Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና

አህመዱ መሀመድ አህመዱቁንጅናውማ አይነገርም  መሀመድፀሀይ ጨረቃ አይመጥነውም  መሀመድሮዝ አበባ ሚመስለው ፊቱ መሀመድበረዶ ክምር ይመስላል ጥርሱ መሀመድየሠማይ ኮከብ ይመስላል ዓይኑ መሀመድየ...
07/10/2022

አህመዱ መሀመድ አህመዱ

ቁንጅናውማ አይነገርም መሀመድ
ፀሀይ ጨረቃ አይመጥነውም መሀመድ
ሮዝ አበባ ሚመስለው ፊቱ መሀመድ
በረዶ ክምር ይመስላል ጥርሱ መሀመድ
የሠማይ ኮከብ ይመስላል ዓይኑ መሀመድ
የፀጉሩማ እንደው ዝም ነው መሀመድ
እሩህ ያወጣል ችዬም አልዘልቀው መሀመድ
ማር የሚያዘንበው ዳይም ከንፈሩ መሀመድ
የዘይነብ አባት ጦሃ ሙኒሩ መሀመድ
መሀመድ ማለት በቃ ፍቅር ነው
ፍቅር ማለት ያው መሀመድ ነው
በደም በአጥንት ሚዘዋወር ነው..
ደርሷል መውሊዱ ሰ ዐ ወ ሰላም
ያለበት ፍቅሩ ሰ.ዐ.ወ ሰላም

እንኳን ለ1497 ኛው የዓለማት ዕዝነት መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳቹ

በቀን 24/01/2015ዓ.ም የወረዳ 06 የቀጠና 6የሰላም ሰራዊት አሁንም አከባብን በመጠበቅ ላይ ዬገኛሉ።በርቱ ወጣቶች ሊግ አመራር እና አባላት
04/10/2022

በቀን 24/01/2015ዓ.ም የወረዳ 06 የቀጠና 6የሰላም ሰራዊት አሁንም አከባብን በመጠበቅ ላይ ዬገኛሉ።
በርቱ ወጣቶች ሊግ አመራር እና አባላት

Address

A A
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Akaki Exicutive w6 p p posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category