Addis Mohammed and Associates Law Firm

Addis Mohammed and Associates Law Firm Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Mohammed and Associates Law Firm, Legal Service, Electric World Building, 6th floor, Addis Ababa.

Addis Mohammed & Associates Law Firm የህግ ምክርና ጥብቅና አገልግሎት ለመስጠት በአዲስ መሀመድ እና ዶ/ር ሰይድ ደመቀ አዲስ አበባ ላይ የተቋቋመ የጥብቅና ድርጅት ነው። የኛን አገልግሎት ከፈለጉ በዚህ ይደውሉልን :-092 029 8841/094 4717273
https://t.me/addismohlawfirm

17/02/2026
የኢትዮጽያ ሙስሊም አዋርድ በቲክቶክ የአመቱ ምርጥ ተፅእኖ ፈጣሪ ሴት 🥇💫በሚል ዘርፍ አንደኛ በመውጣት ሽልማቱን አሳክተነዋል ። ከሩፋይዳ አዋርድ በመቀጠል በዚህ አመት ሁለተኛ አዋርዳችንን ወ...
08/02/2026

የኢትዮጽያ ሙስሊም አዋርድ በቲክቶክ የአመቱ ምርጥ ተፅእኖ ፈጣሪ ሴት 🥇

💫በሚል ዘርፍ አንደኛ በመውጣት ሽልማቱን አሳክተነዋል ። ከሩፋይዳ አዋርድ በመቀጠል በዚህ አመት ሁለተኛ አዋርዳችንን ወስደናል አልሀምዱሊላህ።

✨ለዚህ መሳካት vote ከማድረግ እንዲሁም በማስደረግ ጀምሮ አብራችሁ ስታግዙኝ የነበራችሁ የሶሻል ሚድያ ወንድም እህቶቼ , የስራ ባልደረባዎቼ , ቤተሰቦቼ እንዲሁም የፕሮግራሙ አዘጋጆች አላህ ያክብርልኝ🙏።

ደግሞ ይሄ ጅማሮ እንጂ ማብቂያ አይደለም ኢንሻአላህ አብረን ምናሳካቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ🫡።

የ2025  የአመቱ ምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት
07/02/2026

የ2025 የአመቱ ምርጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት

2021 likes, 25 comments. Check out Dr sumeya1’s video.

Alhamdulilah
07/02/2026

Alhamdulilah

1962 likes, 23 comments. Check out Dr sumeya1’s video.

ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነው ገብታችሁ ተሳተፉ
07/02/2026

ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነው ገብታችሁ ተሳተፉ

የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን የገቢ ማሰባሰቢያ. | Check out ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን Kalid Nasir LIVE streams on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን Kalid Nasir.

ከውርስ የምንነቀል ምን ሲሆን ነዉ?
02/02/2026

ከውርስ የምንነቀል ምን ሲሆን ነዉ?

Check out Addis mohammed’s video.

ከፍትህ ተሟጋችነት ወደ ተቋማዊ አገልግሎት - የጠበቃ አዲስ መሀመድ አዲስ ጉዞ🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴​የአላህ ሰላም፣ እዝነትና ራህመት በሁላችንም ላይ ይሁን።​ባላሰለሰ ጥረትና ጥንካሬዋን የማደ...
30/01/2026

ከፍትህ ተሟጋችነት ወደ ተቋማዊ አገልግሎት - የጠበቃ አዲስ መሀመድ አዲስ ጉዞ
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

​የአላህ ሰላም፣ እዝነትና ራህመት በሁላችንም ላይ ይሁን።

​ባላሰለሰ ጥረትና ጥንካሬዋን የማደንቃት እህቴ ጠበቃ አዲስ መሀመድ በቅርቡ ወደ መሰረተችው አዲስ ተቋም ጎራ ብዬ ነበር።

​ጠበቃ አዲስ በታሪካዊው "ድምፃችን ይሰማ" የህዝበ ሙስሊሙ የመብት ትግል ወቅት፣ በመንግስት ቁጥጥር ስር ለነበርን ሰላማዊ ታጋዮችና የትግሉ መሪዎች ከጎናችን በመቆም የፈጸመችው የሙያ ጀግንነት ሁሌም የሚታወስ ነው።

ዛሬ ደግሞ ያንን ልምድና ወኔ ይዛ "አዲስ መሀመድና ጓደኞቿ" የተሰኘ የጥብቅና ድርጅት አቋቁማለች።

​በጦር ኃይሎች፣ ኪዊንስ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የሚገኘውን ቢሮዋን ጎብኝቼ እጅግ ተደስቻለሁ። ቢሮው በዘመናዊ ግብዓቶችና በብቁ የሰው ኃይል የተደራጀ ብቻ ሳይሆን፣ ለእንግዶችና ለባለ ጉዳዮች እጅግ ምቹ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።

​ተቋሙ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፡
1) በፌደራል እና በሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የጥብቅና አገልግሎት።

2) ​ለድርጅቶች የሕግ ምክር እና የሰነድ ዝግጅት።

3) የቅድመና ድኅረ ጋብቻ የምክር አገልግሎት።
​ግጭቶችን በሽምግልና እና በድርድር የመፍታት ጥበብ።​ከግጭት አፈታት በኋላ የሚሰጥ የስነ-ልቦና ድጋፍ።

​ብዙ ወንድሞችና እህቶች በቀላል የህግ ምክር ሊፈቱ የሚችሉ ጉዳዮች ከርረው ለትልቅ ኪሳራ ሲዳረጉ ማየት የተለመደ ነው። በመሆኑም፣ ማንኛውም የህግ ጉዳይ ሲያጋጥማችሁ አዲስን እንድታማክሩ በወንድማዊ ፍቅር እመክራለሁ። ይህ በተግባር ካየሁት ጥንካሬዋ የተነሳ የሰጠሁት ምስክርነት ነው።

​የጠበቃ አዲስ መሀመድ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን በመከተል የህግ ግንዛቤያችሁን እንድታሰፉም እጋብዛለሁ።

📍አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ጦር ኃይሎች ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት። የስልክ ቁጥሮች
09 20 29 88 41 /
09 44 71 72 73 ደውለው ያማክሩን።"

የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎችዋን በአስተያየት መስጫ ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ስለጎበኙን ከልብ እናመሰግናለን🙏

Address

Electric World Building, 6th Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 02:00 - 23:00
Tuesday 02:00 - 23:00
Wednesday 02:00 - 23:00
Thursday 02:00 - 23:00
Friday 02:00 - 19:00
Saturday 02:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Mohammed and Associates Law Firm posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category