Singer Birhan W/medhin

Singer Birhan W/medhin ጌታ ቅርብ ነው።
ፊል 4:6

14/08/2026

ደረጀ ከበደ እንወድሀለን 🙏🏽🤗🫶🏽

ወደ ሮሜ 819፤ የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።
14/08/2026

ወደ ሮሜ 8
19፤ የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።

በዱራሜ እና ዙሪያዋ የምትገኙ ቅዱሳን ተወዳጆች ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።🙏🏽
04/07/2026

በዱራሜ እና ዙሪያዋ የምትገኙ ቅዱሳን ተወዳጆች ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።🙏🏽

24/06/2026

👉ተለቋል 👇ቅዱሳን ተባረኩበት
በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ እናድርግ 🙏🏽
👉ከታች የለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ መዝሙሩን ማግኘት ይችላሉ።👇👇ተባረኩበት ተባረኩ🔥🙌
https://youtu.be/np1R5LQDtAc?si=4vWtWQEpe5JKgj_t

ከሁሉ መጀመሪያ ክብሩን ጌታ ይውሰድ። በነገር ሁሉ ለረዳኝ ጌታ ኢየሱስ ምስጋናና ክብር ይብዛለት 🤲🤲🤲የተወደድክ ወንድም ዴቫ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙌🔥እጅግ በጣም አመሰግናለው...
24/06/2026

ከሁሉ መጀመሪያ ክብሩን ጌታ ይውሰድ። በነገር ሁሉ ለረዳኝ ጌታ ኢየሱስ ምስጋናና ክብር ይብዛለት 🤲🤲🤲የተወደድክ ወንድም ዴቫ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙌🔥
እጅግ በጣም አመሰግናለው🫶🏽🫶🏽Love you 🫶🏽thank you so much 🙏🏽

Facebook :-Singer Birhanemeskel w/medhinInstagram:-Singer_BirhanT...

ተለቋል ቅዱሳን ተባረኩበት ዕብራውያን 1:9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥” ይላል።
23/06/2026

ተለቋል
ቅዱሳን ተባረኩበት
ዕብራውያን 1:9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥” ይላል።

Facebook :-Singer Birhanemeskel w/medhinInstagram:-Singer_BirhanT...

ዕብራውያን 1:9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥” ይላል።
21/06/2026

ዕብራውያን 1:9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥” ይላል።

Isaiah 43 አማ - ኢሳይያስ19፥ አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።
15/06/2026

Isaiah 43 አማ - ኢሳይያስ
19፥ አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።

ኢየሱስ ይመጣል 🤲ተስፋ የምናደርገው የዳነን በደሙ አጥቦ ልጆች ያደረገን ሞታችንን ሞቶ ከሞት ከባርነት ያወጣን የምናገለግለው የሂወታችን መሰረት የነፍሳችን ቤዛ ሊወስደን ይመጣል ። ሐዋ. ሥራ...
30/04/2026

ኢየሱስ ይመጣል 🤲
ተስፋ የምናደርገው የዳነን በደሙ አጥቦ ልጆች ያደረገን ሞታችንን ሞቶ ከሞት ከባርነት ያወጣን የምናገለግለው የሂወታችን መሰረት የነፍሳችን ቤዛ
ሊወስደን ይመጣል ።
ሐዋ. ሥራ 1:11 ደግሞም፡— “የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ስማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል፡” አሉአቸው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Singer Birhan W/medhin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Singer Birhan W/medhin:

Shortcuts

Share

Category