01/09/2026
🌻 ሆ ብለን መጣን! ሆ ብለን! 🌻
🏡 በአዲሱ ዓመት የሕልምዎን ቤት ይሸምቱ ብለን! 🛒🔑
✨ አዲስ ዓመት፣ አዲስ ጅምር፣ አዲስ ቤት!
በአርኪ ሆም ኤክስፖ ከታማኝ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በአንድ ቦታ ይገናኙ። ለፍላጎትዎ፣ ለአቅምዎ እና ለሕልምዎ የሚስማማውን ቤት ይምረጡ። 🏠✨
ከመፈለግ ወደ ቤት ባለቤትነት — መንገዱን አርኪ ሆም ኤክስፖ ያቀላልልዎታል!
🗓 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል
🎯 ይምጡ፣ ይጎብኙ፣ ይምረጡ፣ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔑🏡