ፋኖ ለሀገሩ

ፋኖ ለሀገሩ ይህ የአማራ ሕዝብ ድምፅ ነው አማራ እና ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሼር እና 👍

31/10/2024
03/09/2024

የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች እያገቱ ብር እንደሚቀበሉ የጎንደሯ የ2ዓመት ሕፃን እገታና ግድያ ግልጽ ማሳያ ነው

21/08/2024
23/07/2024

የያዝነው ትግል እንደሕዝብ እንጂ እንደ ግለሰብ አይደለም ነገ ሁሉም አመራሮች ሊማረኩ፣ሊከዱ፣ ሊሰው ይችላሉ።

ጎጠኝነቱን ግን ተወት እናድርገው። እንረጋጋ እማንም ላይ ጣታችንን አንቀስር፣ ስህተት በሌላ ስህተት አይታረምም።

23/07/2024

አንድ አሰግድ በምንም ይሁን በምን ለጊዜው በጠላት እጅ ቢወድቅም፣ የአማራ ሕዝብ ሚሊዮን አሰግድ እንደሆነ ማወቅ አለብን።

ማሳሰቢያ በወያኔ እና በ ኦሮ ብል*ግና በሚሠጡት አጀንዳ ማንኛውም አማራ መነቋቆር የለበትም ለሁሉም ጊዜ አለው ዝም ብለን በቀደዱልን ቦይ መፍሰስ የለም። ቦታው ላይ ያሉት ሚሊዮን የአማራ አሰግዶች ጠላትን በየቦታው እያሰገዱት ነው።

አማራ ሁሌም ያሸንፋል።

22/07/2024

የአማራ ትግል ግለሰብ ላይ ሳይሆን ሕዝብ ላይ ነው ያለው። ከዚህ የባሰ ለመከፋፈል የምትሮጡ ግን አደብ ግዙ ትግሉን ለሕዝቡ ተውለት። ቂጣችሁን አርቃችሁ ምላሳችሁን እንደ አዋጊ አትቁጠሩት በፈጠራችሁ ዝም በሉ።

ስንት መስዋዕትነት የተከፈለበትን ትግል በሴራ ማስቆም አይቻልም። ችግራችንን ተነጋግረን መፍታት እንችላለን። ሥልጣኑም ለሁላችንም ይበቃል። ⬇አማራን ከዚህ በኋላ ለመከፋፈል የምትሞክሩ ትልቅ ዋ...
18/07/2024

ስንት መስዋዕትነት የተከፈለበትን ትግል በሴራ ማስቆም አይቻልም። ችግራችንን ተነጋግረን መፍታት እንችላለን። ሥልጣኑም ለሁላችንም ይበቃል።


አማራን ከዚህ በኋላ ለመከፋፈል የምትሞክሩ ትልቅ ዋጋ ትከፍላላችሁ። ይህ መራራ እውነት ነው ዋጡት ምንም ማድረግ አይቻልም።

አንድ ሁኑ የተባልነውን ተግባራዊ እናድርግ።

ኢትዮጵያ ነኝ ስለዉ የጠራኝ በዘሬአማራ ነኝ ስለዉ ለምን ከፋዉ ዛሬ
31/03/2024

ኢትዮጵያ ነኝ ስለዉ የጠራኝ በዘሬ
አማራ ነኝ ስለዉ ለምን ከፋዉ ዛሬ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፋኖ ለሀገሩ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category