Nani For Inspire Life

Nani For Inspire Life Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nani For Inspire Life, Legal, Adama.

30/03/2022
21/11/2021

የሚያነብ_ማህበረሰብ_እንገነባለንየኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ትምህርት እና አስተሳሰብ መረዳት የሚፈልግ የትኛውም ሰው ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መጽሐፍ "Thinking Orthodox" ኹላችሁም ...
02/04/2021

የሚያነብ_ማህበረሰብ_እንገነባለን
የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ትምህርት እና አስተሳሰብ መረዳት የሚፈልግ የትኛውም ሰው ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መጽሐፍ "Thinking Orthodox"
ኹላችሁም እንድታነብቡት ተጋብዛችኋል

🎯 አስተውላችሁ ከሆነ በአንድ ቀስት ብዙ ኢላማ መምታት አትችሉም፤ ምክንያቱም አንድ ቀስት ለአንድ ኢላማ ብቻ ነው የሚሆነው እሱንም አሪፍ አድርጋችሁ ማነጣጠር ከቻላችሁ። በህይወትም ብዙ ስራ ...
24/02/2021

🎯 አስተውላችሁ ከሆነ በአንድ ቀስት ብዙ ኢላማ መምታት አትችሉም፤ ምክንያቱም አንድ ቀስት ለአንድ ኢላማ ብቻ ነው የሚሆነው እሱንም አሪፍ አድርጋችሁ ማነጣጠር ከቻላችሁ።

በህይወትም ብዙ ስራ ብዙ ቢዝነስ ስለሞከራችሁ ስኬታማ ትሆናላችሁ ማለት አይደለም፤ ደስ የሚለው ብዙ በሞከራችሁ ቁጥር ስኬታማ የሚያደርጋችሁን ዘርፍ እየለያችሁ ትመጣላችሁ። በተቻለን አቅም አንድ ስራ ከዳር ሳናደርስ ሌላ መጀመር የለብንም አለዛ ጎዶሎ ነገር ይበዛብንና ከአንዱም ሳንሆን እንቀራለን።

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nani For Inspire Life posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category