08/12/2023
በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከት እና ብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገው እንቅስቃሴ የፀጥታ እና የደህንነት የጋራ ግብረሃይል ማክሸፉን አስታውቋል።
ሁከት እና ብጥብጡን ለመምራት ተልዕኮ ወስዶ ስንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት እነማን ናቸው?
1👉በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ሀይሎች
👉የኢትዮጵያን መረጋጋት የማይፈልጉ አንዳንድ የውጪ ሀይሎች
#ሁከት እና #ብጥብጥ ለማስነሳት የተደረገው #ዝግጅት በተመለከተ:-
👉የታጠቁ ሀይሎችን ወደ ከተማ አስርጎ ለማስገባት ሙከራ አድርጓል።
👉በእለቱ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተጠና ጥቃት ለመፈፀም እቅድ አውጥቷል።
#ግብረሀይሉ በአደረገው #ኦፕሬሽን ምን ተገኘ?
👉 ለመፈፀም ተልዕኮ የወሰዱ 97 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውሏል።
👉ከፀረ_ሰላም ሀይሎች ጋር ሲሰሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተይዟል።
👉ለጊዜው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገ ይገኛል።
👉 #ጠንካራ እና በተጠርጣሪዎች ላይ በማድረግ የተለያየ መያዝ ችሏል።
#በተወሰደው ኦፕሬሽን የተገኙ #ውጤቶች ምን ይመስላሉ?
የሀገሪቱን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሀይሎች እና ቡድኖች ባሰቡት ልክ ወደ ተግባር እንዳይገቡ እና ፍላጎታቸው እንዲገታ እየተደረገ ባለው ስምሪት ተጋላጭነትን ቀድሞ በማወቅ ሊደርሱ የነበሩ ከፍተኛ #ሰብአዊ እና #ቁሳዊ ጉዳቶችን ተችሏል።