12/03/2026
የጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወርዳ ሕዝብ ምክር ቤት በዞናችን ሦስት ወረደዎች በጋጮ ባባ፣ በቦንኬ ወረዳና በካምባ ዙሪያ ወረዳ በተከሰተ የናዳና የጎርፍ አደጋ ከ 52 ሰዎች በላይ ሕይወት ማለፉን በመስማታችን የገረሴ ዙሪያ ወረዳ የተሰማንን መሪር ሐዘን እንገልፃለን።
የገረሴ ዙሪያ ወረዳ ሕዝብ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ አየለ ቦላ ድንገተኛ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ፤ ለአደጋው ሰለባ የሆኑ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶችና ለመላው የዞኑ ህዝብ መጽናናትን ይመኛል።
መጋቢት 3/2018 ዓ.ም (የገረሴ ዙሪያ ወረዳ ሕዝብ ምክር ቤት ኮሙዩኒኬሽን /ጽ/ቤት)