MuheAkar

MuheAkar MUHEakar CGMISSION WORK

04/09/2022

ወዮ ዘመን እዩልኝ ብቻ
እንዴ ይሄ ዘመን ላይ የደረሳችሁ እስኪ እንዴት ነገሩ። አሁን በተጨባጭ አምነናል
ክትፎ በአይብ 1.25 😋
ክትፎ እንቁላል በአዋዜ 1.50😋
ዝልዝል ጥብስ 1.50 😋

ጉድ ነው ክትፎ በአይብ አንድ ብር ከሀያ አምስት ሳንቲም
የዘጠናወቹ ሆይ ሰምታችሁዋል አይደል እኛ የዘጠናወቹም ክትፎ በምግብ አንታማም ነበር ልደታ ሽልጦ በ15 ሳንቲ በወረቀት የታሸገ ስኳር በአስር ሳንቲም ፓስቲ በ25 ሳንቲም ገዘተን በልተን ነበር 😂 ለሳምንት የታስክሲ ትምሮ ደርሶ መልስ 5ብር በቂያችን ነበር አይ ጅልነታችን እኮ ለታክሲ የተሰጠነውን እንበላበትና ፓስቲ ጀላቲ ወዘተ በእግር መንገድ እንሄድ ነበር🤟😂😋 በነገራችን ላይ ሚሊኒየም ዘመን 2002 ላይ ለስላሳ 1.75 ሳንቲም ነበር😂
አሁን ስንት ገብቶ ይሆን እንጃ

እውነት ለመናገር ክትፎ በአንድ ብር ከሀያ አምስት ሳንቲም የበላውን ትውልድ ዘመን ብትነግሩን ደስ ይለኛል መች ይሆን?
የሚገርመው ግን አሁን ላይ ሆነን የዘጠናወቹን እና የሁለት ሺ መጀመሪያ ላይ የዋጋ ዝርዝር ስናይ ቀላል ይመስለናል እንጅ በዘመኑ ያን ገንዘብ ማግኘት ከባድ ነበር

Address

Wolkite

Telephone

+251961541757

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MuheAkar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category