23/05/2026
🌟 የቤት ኪራይ ክፍያን ወደ ዘላቂ ሀብት የሚቀይሩበት ወርቃማ ዕድል! (60% በ25 ዓመት ክፍያ) 🌟
የሰው ቤት እያደሱ እና ኪራይ እየከፈሉ መጨነቅ አሁን ያበቃል! በማሃል ከተማ መዳረሻ በሆነችው ውቧ ለቡ መብራት ኃይል፣ ግንባታቸው ከ80% በላይ የተጠናቀቁ እጅግ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከዲ ኤም ሲ ሪልስቴት (DMC Real Estate) ይዘንልዎ መጥተናል።
🏢 ለእርስዎ የተዘጋጁ የቤት አማራጮች፦
ከስቱዲዮ ጀምሮ እስከ ባለ አራት መኝታ ቤቶች (ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር) እጅግ ዘመናዊ በሆነ ዲዛይን ተዘጋጅተዋል።
💳 ኪስዎን የማይጎዳ ብልህ የክፍያ ስልት፦
✅ እጅግ አነስተኛ መነሻ ክፍያ፦ ከ 480 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
✅ ምቹ የክፍያ ጊዜ፦ እርሶ የቤቱን 40% በ3 ዓመት ውስጥ መክፈል ከቻሉ... ቀሪውን 60% በተመቻቸ የባንክ ብድር በ 25 ዓመት (ልክ እንደ ኪራይ ቀስ ብለው) የሚከፍሉበትን መንገድ አመቻችተናል!
🔥 ልዩ ስጦታችን፦
አሁኑኑ ለሚወስኑ ደንበኞቻችን የ35% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል!
🚨 ማሳሰቢያ፦ የእነዚህ ቅንጡ ቤቶች ግንባታ 80% ስለደረሰ እና ሙሉ ለሙሉ ሊጠናቀቁ ጥቂት ቀናት ብቻ ስለቀራቸው፣ ቦታዎች በፍጥነት እያለቁ ነው።
ይህ ወርቃማ ዕድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይደውሉልን! ሲደውሉም "ቪዲዮውን አይቼ ነው" በማለት የ35% ልዩ ቅናሹን ይጠይቁ፦
📞 ስልክ፦ 09 80 53 28 64
09 92 53 55 31
📍 አድራሻ፦ ለቡ መብራት ኃይል
"DMC Estate - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!"