ሰቆጣ ከተማ አገዉ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Lalibela
  • ሰቆጣ ከተማ አገዉ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት

ሰቆጣ ከተማ አገዉ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት https://www.youtube.com/
✅✅✅✅✅
http://www.ADM.political.organization.com/
#አዴን የአገዉ ህዝብ ተስፋ የተጣለበት አንጋፋ ፖርቲ ነዉ።
(8)

10/08/2026

አንድ አገዉ ለአንድ አለማ እንታገል
👇👇👇
ክልል

07/08/2026
06/08/2026

ትግላችን ለህልዉናችን

 #መራ ተ/ኃይማኖት ዕዝ፣የአገው ህዝባዊ ትግል መሪ ድርጅት   #አዴን ፣አገው ህዝብ ላይ ለዘመናት ተጭኖት የኖረውን ሰው ሰራሽና መዋቅራዊ በደል ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ አሽቀንጥሮ ለመጣል ሰ...
03/08/2026

#መራ ተ/ኃይማኖት ዕዝ፣
የአገው ህዝባዊ ትግል መሪ ድርጅት #አዴን ፣አገው ህዝብ ላይ ለዘመናት ተጭኖት የኖረውን ሰው ሰራሽና መዋቅራዊ በደል ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ አሽቀንጥሮ ለመጣል ሰራዊቱን በስነ ልቦና፣በትጥቅና በስንቅ አደራጅቶ የሚመጣውን ጉግ ማንጉግ ተከላክሎ ለማጥቃት በመራ ተ/ኃይማኖት ዕዝ፣በ3ቱም ግንባሮች ማለትም በምስራቅ፣በማዕከላዊ እና በምዕራብ ግንባሮች ለልዩ ስልጠና ያሰለጠናቸውን "የቁርጥ ቀን ልጆች!"በደማቅ ስነ ስርዓት አስመርቋል።
በመሆኑም ሁሉም አገውና ትግሉን ይመለከተኛል የሚል ሰው በትግሉ መሪ ድርጅት #አዴን ስር በመቀላቀልና በመደራጀት ታሪካዊና አኩሪ ተጋድሎ እንዲፈፅም እያሳሰብን አዴን ህዝባዊ ስለመሆኑ ወደ 3ቱም ግንባሮች የሚተመው ሶታ ወጣት ህያው ምስክር ነው።
//ድል ለጭቁኑ የአገው ህዝብ!//
"ለመጪው ብሩህ ጉዞ፣አዴንን ይዞ!"
981_981_981
ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም
ከአገው ነፃ መሬት
አበርገሌ ንየር-አቑ

01/08/2026

#አዴንስ #በአስተማማኝ ቁማና ላይ ይገኛል!!

✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ለአገዉ ህዝብ ነጻነት አብክሮ ይታገላል

 #የዛሬ አመት የአገዉ ሰራዊት (ከአርሶአደሮቻችን ማሳ በማገዝ ላይ እያለ የሚያሳይ ምስል)
01/08/2026

#የዛሬ አመት የአገዉ ሰራዊት (ከአርሶአደሮቻችን ማሳ በማገዝ ላይ እያለ የሚያሳይ ምስል)

27/07/2026

ትግላችን ለሁለንተናዊ ነጻነታችን!!

👏👏👏💪💪💪💙❤️💚   #የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሰራዊት አዴንሠ  #የመራ ተ/ሀይማኖት ዕዝ፣የምዕራብ ግንባር፣ ሰራዊት በከፊል።አባላቱ ሙሉ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው ለየትኛውም ግዳጅ በተጠንቀ...
27/07/2026

👏👏👏💪💪💪💙❤️💚
#የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሰራዊት አዴንሠ
#የመራ ተ/ሀይማኖት ዕዝ፣የምዕራብ ግንባር፣ ሰራዊት በከፊል።አባላቱ ሙሉ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው ለየትኛውም ግዳጅ በተጠንቀቅ ላይ ናቸው።

🐈🐈"ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ"🐫🐫🐫

 !!።     የሰራዊት አባላት ሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰው በተጠንቀቅ ላይ ናቸው።  ።
27/07/2026

!!።
የሰራዊት አባላት ሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰው በተጠንቀቅ ላይ ናቸው።

25/07/2026

አዴን ስራ ላይ ነዉ!!

Address

Ethiopia , Waghimra , Sekota Ketema
Lalibela
19880808

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰቆጣ ከተማ አገዉ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share