Abdurehim Yesuf

Abdurehim Yesuf Ethiopian media

it's done🏆. 💪💪💪
24/05/2026

it's done🏆. 💪💪💪

05/07/2024

በእውነቱ ቀኑ ይለያል።

05/07/2024
12/05/2024
HOLALA SOBAA QINDDEESSANII MAQAA NAMAA BALLEESSUUF YAALUUN SAFUUDHA, AAD-MaLEEDHAS. Sobni dhugaa mohee hin beekuu Warra ...
25/12/2023

HOLALA SOBAA QINDDEESSANII MAQAA NAMAA BALLEESSUUF YAALUUN SAFUUDHA, AAD-MaLEEDHAS.

Sobni dhugaa mohee hin beekuu
Warra dhugaaf waaqni ni faradaaf
Barreffama shop edit gotani dhamatani dadhabdan tuu ayii oromoo😤
Dhugaa dubbachuuf yeroo hundumaa hamilee Abdi buusuf media kanarra dhabamsisuf Wan isiin hin gonee hin jiru,garuu keessa nama Kan beekuu Rabii. qofadha innimo ni farada dhugaa

Namni qajeelan odduf yeroon hin qabu hojii isaatti busy dha,

Warri hojii hin qabne waa'ee isaa haa oddesan😂Silas namni gaariin nama hin cabsuu.

Lakkisa dhiisaa wan namni hin qabne namarra Kahu dhisaa😠icci Namni tokko tokko dilluudhumatu dhalata Abo.

Abdi Getachew Goota oduuf bakka hin qabu💪
🤣

  !አሸባሪው የህወሀት ቡድን እድሜውን ለማራዘም እና የስልጣን ጥሙን ለማርካት ብሎ በመንግስት እና በህዝብ ላይ ሲያደርገው የነበረው ጦርነት ሙሉ በሙሉ በመንግስት ጥምር ሃይል የበላይነት እየ...
24/09/2022

!

አሸባሪው የህወሀት ቡድን እድሜውን ለማራዘም እና የስልጣን ጥሙን ለማርካት ብሎ በመንግስት እና በህዝብ ላይ ሲያደርገው የነበረው ጦርነት ሙሉ በሙሉ በመንግስት ጥምር ሃይል የበላይነት እየተጠናቀቀ ይገኛል። ስለሆነም በዚህ ጦርነት ላይ የተሳተፈ ያለ ማንኛዉም የትግራይ ህፃን፥ወጣት በአጠቃላይ ህዝቡ አሁን ጦርነቱ ስላበቃ እጁን ለመንግስት ጥምር ሀይል እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቧል።

ተገዳችሁና በቡድኑ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆናችሁ በሙሉ መሳሪያችሁንና ትጥቃችሁን አስረክባችሁ ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንድትመለሱና እንድትቀላቀሉ እድል ተሰቷችዋል፡፡

ሰበር ዜና‼️መንግሥት እስከ አሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም ጁንታው ጥቃቱን ቀጥሎበታል። በመሆኑም የፌዴራል መንግሥት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር የገለጸው ዝግጁነት እንደ...
26/08/2022

ሰበር ዜና‼️

መንግሥት እስከ አሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም ጁንታው ጥቃቱን ቀጥሎበታል።

በመሆኑም የፌዴራል መንግሥት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር የገለጸው ዝግጁነት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለጁንታው ፀረ ሰላም ዕብሪት ምንጭ የሆኑ ወታደራዊ ዐቅሞችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ ይወስዳል።

ስለሆነም በትግራይ የምትኖሩ ወገኖቻችን በተለይም የጁንታው ወታደራዊ መሣሪያዎች እና ማሠልጠኛዎች ካሉባቸው አካባቢዎች ራሳችሁን እንድታርቁ ይመከራል።

የመንግሥት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር።

አያውቁንም ለካስ አያውቁንም ላላወቁን ጅላንፎወች ምን እንበላቸው -------------? *********************************                   ከትንላት በስቲያ ም...
25/08/2022

አያውቁንም ለካስ አያውቁንም ላላወቁን ጅላንፎወች ምን እንበላቸው -------------? ********************************* ከትንላት በስቲያ ምሽት ላይ ወደ ኢትዮጵያ አየር ክልል ገብቶ ለህውሀት መሳሪያ ሊያቃብል የነበረው ወታደራዊ አውሮፕላን (አንቶኖቭ-26) የሚባል ሲሆን ፣ ራሺያ ሰራሽ የወታደራዊ እቃ ጫኝ አውሮፕላን ነበር። አውሮፕላኑ በሱዳን አየር ክልል አርጎ በሁመራ አቅጣጫ ወደ መቀሌ በ580 km/h በሆነ ፍጥነት እያቀና የነበረ ሲሆን ከንስሮቹ የኢፌድሪ አየር ራዳር እይታ አላመለጠም ነበር ።
ለነ ደብረፂዮን የባንዳነት ቅጥር የትጥቅ ተስፋን ይዛ በታሪካዊ ጠላታችን የመሳሪያ ጋጋታ ተጠቅጥቃ ከማረፊያዋ ለመድረስ በጉጉት ስትፈተለክ የነበረችው ይህች አደገኛ አውሮፕላን እንዳሰበችው አልሆነላትም ።
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት 4 ሰዓት ገደማ በጀግና የአየር ሀይል ፈጣን ቆራጥ ትዕዛዝ አይር ላይ እያለች እስከነተሸከመችው የነ ፃድቃን ተስፋ ተመት ብትንትኗ ሊወጣ ችሏል ።
አይደለም አውሮፕላን እኛ ያልፈቀድለት ወፍ አያልፍም ብሎ የነበረው በሌ/ጀነራል ይልማ መርዳሳ የሚመራው የኢፌድሪ አየር ሀይል ቃል በተግባር አስመስክሯል። በተቃራኒው በታሪካዊዋ ጠላታችን በባንዳዎቹ መንደርና ከፍተኛ መደናገጥ የቅስም መሰበር ተፈጥሮዋል።

ህውሀትም እሷን ተማምኖ አስቀድሞ በዞብል አቅጣጫ ያሰማራችው ጦር የጀመረው ውጊያ እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በአሰማራቸው ወጣቶች ላይ ከፍተኛ አላስፈላጊ እልቂት ደርሷል። ብዙዎች የትግራይ ተወላጆችን ጨምሮ ህውሀት አሁን የጀመረው ጦርነት ከእልቂት ውጪ ምንም ስለማያመጣ ከፍተኛ ተቃውሞና ቁጣ እያሰሙበት ሲሆን ውጤቱም ከወዲሁ እየታየ ይገኛል።

3ኛ ዙር የህወሓት የጦርነት ነጋሪት መጎሰም ቀጥሏል ። ***************************************ህወሓት በየትኛውም መንገድ ቢደራጅ አሁን ላይ ኢትዮጵያን የማሸነፍ አቅሙም...
23/08/2022

3ኛ ዙር የህወሓት የጦርነት ነጋሪት መጎሰም ቀጥሏል ። ***************************************ህወሓት በየትኛውም መንገድ ቢደራጅ አሁን ላይ ኢትዮጵያን የማሸነፍ አቅሙም ሞራሉም ተሸንፏል። ኢትዮጵያን መውጋት ይችል እንደሁ እንጂ ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይችልም። ያን ጀግና እና ጠባቂውን ሰራዊት በሌሊት ወግቶ የሃገሪቱን 80በመቶ መሳሪያ ታጥቆ በ8ቀን ውስጥ በተደራጀ ሰራዊት በ2 ሳምንት ተሸንፏል። ከዛም በሸረበው ሴራ ህወሓት ክዶናል እያለ ሲዋሽ የነበረው ማህበረሰብ ዳግም ነጠላ እየለበሰ ሀዘንተኛ እየመሰለ ዳክም መከላከያ ሰራዊትን ክዷል በሆዳም የአማራና የመከላከያ አዛዦች ሴራና ተንኮል አብዛኛውን የአማራ መሬት በእብሪት ደፍሯል። ጦርነቱን ጨረሰነዋልም ሲል ተደመጠ ከዛም ቅጽበታዊ ምት ተመቶ ወደ መጣበት ተመለሰ። አሁን ኢትዮጵያ በምድር ሐይል በአየር ሐይል በባህር ሐይል የሰለጠነና በዲሲፕሊን የታነጸ ከራሱ ሃገሩን አስቀድሞ የነበረን ሰራዊት አዛዥ አድርጋለች። በችግር ጊዜ የከዷትን አዛዦች በወታደራዊ ህግ ዳኝታለች። በችግር ጊዜ ያመኗትን ሸልማለች። እናም የትናንቱ የትግራይ እናቶች እንባ መሬት ሰንጥቆ እየገባ የትናንቱ ደም ሳይደርቅ ለዳቅም እልቂት ከበሮ የሚመታውን ቡድን ተው ልንለው ይገባል። ይኸው ነው
ሱልጣን አህመድ

Address

Abdurehim Yesuf
Jimma

Telephone

+251917246050

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdurehim Yesuf posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category