24/04/2025
ዜና ቴክኖሎጂ ውድድር በሲዳማ ክልል ✍️✍️✍️
ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ ፤ የክህሎትና የሀገር በቀል ዕውቀት ተግባራዊ ጥናትና ምርምር እና የሥራ ፈጠራ ውድድር እና የኤግዚቢሽን ከሚያዝያ 17-20/2017 ዓ.ም ደረሰ ለተከታታይ 4 በውብቷ ሀዋሳ ይደረጋል ።
''ብሩህ አዕምሮዎች የተፍታቱ እጆችና በክህሎት የበቁ ዜጎች'' በሚል መሪ ቃል የቴክኖሎጂ ፤ ውድድር በነገው እለት የመንግስትና የግል ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች እንደሁም ኢንተርፕርይዞች የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውድድር እና ኤግዚቢሽን ስለሚቀርብ ሁላችሁም በመስቀል አደባባይ ተገኝታችሁ እንድትታደሙ እና እንድትገኙ ጥሪውን እያቀረበን ።