Samuel Tesema Alako

Samuel Tesema  Alako ይህ ገፅ በወቅታዊና ነባራዊ ጉዳዮች ላይ
የግል እይታ እና ምልከታ ከሕግና ከሎጅክ አንፃር እየተቃኘ የሚቀርብበት የግል ገፅ ነው ::
ይቀላቀሉን

22/06/2025

የግል እይታ
📝📝📝📝📝
""""""""""""ሕጉ ምን ይላል""""""""""""
የፍትሐብሔር ክስ ይግባኝ ይርጋ ዉሳኔ ከተሰጠበት ቀን አንስቶ እስከ 60 ቀን እንደሆነ ፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 323(2) ይገልፃል
እንድሁም የወንጀል ክስ ይርጋም 30ቀን እንደሆነ ይታወቃል
ይሁን እንጂ ከ 70%በላይ(በራሴ ግምት ነው ጥናት ያስፈልጋል) ይግባኞች ለይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የሚቀርቡት 1ቀን ወይም ቢበዛ 2ቀን እየቀረ ነው:: በዚሁ ልክ ግዜ አልፎ የማይቀርቡም ሊኖሩ እንደምችሉ ግምት መውሰድ ይቻላል::

ታዲያ ለዚህ ሁሉ መዘግየት
{ከአብዛኛ ባለጉዳዮች እንዳጣራነው}
👉የሥር ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ይግባኙን በጊዜ ኮፒ አድርጎ ያለመሸኘት እንደሆነ ይናገራሉ
👉ይግባኙም በሸኝ ደብዳቤ ላይ የሚያስረዳው በግዜ እንዳልተሸኙ ነው
👉ኮፒ ተደርገው የተሸኝኑትም ቢሆኑ ግልፅ ያልሆነና የማይነበብ ኮፒ ይሰጣችዋል
በዚህ ምክንያት ለብዙ መመላለስና መንገላታት እስከ መብት ማጣት ድረስ እያደረሰ ፍትህ ፈላጊ ማህበረሰብ ፍትህ እያጣ ይገኛል::
ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ላይ
ቸል ሳይባል አፋጣኝ ጥናት ተደርጎ መፍትሄ ብፈለግ የፍትህ ትራንስፎርመ ሽን እቅድ ለማሳካት ጉልህ ምና አለው እላለሁ::
"""""""""""""""""""""""""""""""

በሳሙኤል ተሰማ (LLB,LLM)
Attorney

18/06/2025

በቀል በቀለኛውን ያጠፋል 📝

አድስ አበባ ሌላ ታርክ ውስጥ ገብታለች የፈዘዘውን ትውልድ ያነቃል ብየ አስባለሁ🙏
18/06/2025

አድስ አበባ ሌላ ታርክ ውስጥ ገብታለች
የፈዘዘውን ትውልድ ያነቃል ብየ አስባለሁ🙏

18/06/2025

አና ኤሎከ አፈኔን

18/06/2025

እግዚአብሔር በነገሬ ሁሉ ልክ ነው

Address

Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samuel Tesema Alako posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share