Sew lesew medhanit nw

Sew lesew medhanit nw 1 ማክያቶ እንለግስ

Awash bank account 013201002570300
25/12/2024

Awash bank account
013201002570300

19/04/2024

Please biyans merdat batchilu share bemadreg agzu

14/04/2024

1 ማክያቶ ለግሰን 1 ሰው እናድን !!!

ከ 50 ብር ጀምሮ በመለገስ የሚድያ ሽፋን ያላገኙ በቤታቸው በበሽታ እየተሰቃዩ የሚገኙ ወገናችንን አለንላችሁ እንበላቸው።

ለዚህ ተግባር ከጎኔ ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁኝ። በአዋሽ ባንክ አካውንት ቁጥር 013201002570300 ዮናስ ብላችሁ በማስገባት ለግልፅ አሰራር እንዲሆን ደረሰኙን ከስር ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን።

ሰው ለሰው መድሀኒት ነው።

03/03/2024

Awash banm
013201002570300
Yonas mekonen

03/03/2024

Birr sitlku hulum sew endiyawk screen shot adrgachu laku

29/02/2024
🎯 100×5,500=550,000 ለእናታችን መታከሚያ እባካችሁ እናግዛት 🙏 እንችላለን አይደል የኔ ደጎች 💟 🍃ውድ ቤተሠብ ስናስቸግራችሁ ከርመናል አሁንም ቀጥለናል የእቴቴ ህክምና ጉዳይ ነው ...
23/02/2024

🎯 100×5,500=550,000 ለእናታችን መታከሚያ እባካችሁ እናግዛት 🙏 እንችላለን አይደል የኔ ደጎች 💟

🍃ውድ ቤተሠብ ስናስቸግራችሁ ከርመናል አሁንም ቀጥለናል የእቴቴ ህክምና ጉዳይ ነው :-
ባለፈውም እንዳልኳችሁ በጣም ለውጥ አላት ተመስገን ፊዚዮቴራፒዋን መከታተል ጀምራለች ክፍያው ግን ስር ነቀል ነው በቤተሠብ በጎደኛ ዘመድ ብቻ ሚገፋ አይደለም ለዚም ነው እባካችሁ ብለን የእናንተን እርዳታ ለመጠየቅ የተገደድነው

ነገ ለ6ሣምንት ጨረር ህክምናዋን ትጀምራለች ለዚህም 550ሺ ብር ተጠይቋል እባካችሁ ይችን ብር ያቅማችንን አድርገን እንሙላት

የጁዲን እናት አረ የሁላችንም እናት ደጎ አጉርሳ ሠው የጠገበ ማይመስላት በፈገግታዋ የሠው ሁሉ ሀዘን ጭንቀት ምታስረሣው ለሁሉ የተቸገረ በሯ ክፍት የሆነው መካሪዋ ምስጢር ደባቂዋን እቴቴዬ ሠው ሀገር እርዳታችንን ትጠብቃለች እናግዛት:: የሷ ህክምና እኛ እጅ ላይ ነው 😔
ፈጣሪ አቅም ብርታት እንዲሠጣት እንፀልይላት ውዶች🙏
ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ ለማመስገን ቃላት አይበቃኝም ፈጣሪ አምላክ በጤናችሁ በልጆቻችሁ በህይወታችሁ በሁሉ ነገር ይባርካችሁ 🙏

Yonas mekonen
1000336967628 C.B. E
013201002570300 awash

17/02/2024

Midea cover yalsetachew kegonachn bizu deha yedeha deha alun. Luxery life ayfelgum terbewal, birdun mekuakuam aktoachew be bird eyemotu nw. Biyans 10 birr bemelak enagursachew enalbisachew. Enatachn abatachn lijochachin wendm ehitachn nachew.

Yonas mekonen
Cbe 1000336967628
Awash 013201002570300

17/02/2024

Meredat alebet yemtlut sew chigr lay Yale sew kale photo ena video lakulgn inbox.
Follower's demo yechalachutn be go fund me account
Yonas mekonen
Cbe 1000336967628
Awash 013201002570300
Ke 10 birr jemro transfer adrgubet
Yalewn yesete nifug aybalm

Address

Debre Zeyit

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sew lesew medhanit nw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category